Jeremiah 27:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ ኣይለኣኽኩዎምን፣ ይብል እግዚኣብሄር፣ ግናኸ ብስመይ ሓሶት ይነበዩ እዮም። ንስኻትኩምን እቶም ዚንበዩኹም ነብያትን ምእንቲ ኽሰጉግኩምን ምእንቲ ኽትጠፍኡን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እኔ አልላክኋቸውምና፤ ነገር ግን እኔ እንዳሳድዳችሁ፥ እናንተና ትንቢት የሚናገሩላችሁ ነቢያትም እንድትጠፉ በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔ አልላክኋቸውምና፤ ነገር ግን እኔ እንዳሳድዳችሁ፥ እናንተና ትንቢት የሚናገሩላችሁ ነቢያትም እንድትጠፉ በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔ አልላክኋቸውምና፤ ነገር ግን እኔ እንዳሳድዳችሁ፥ እናንተና ትንቢት የሚነግሩአችሁ ነቢያትም እንድትጠፉ፥ በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገራሉ፥ ይላል ጌታ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ኡንቱንቱ ኪታበይከ፤ ሽን ኡንቱንቱ ታ ሱንን፥ “ትምቢትያ” ጊደ ኦዲኖ። ሄዋ ድራዉ፥ ታን ህንተና ላጋደ ከሳና፤ ህንተካ ህንተዉ ትምቢትያ ኦድያዋንቱካ ያና’ ያጌ” ያጋድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani unttunttu kiittabeykke; shin unttunttu ta suntsan, «Timbbitiyaa» giide odiino. Hewaa diraw, taani hinttena laaggaade kessana; hinttekka hinttew timbbitiyaa odiyaawanttukka d'ayana› yaagee» yaagaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ‹Tani istta kiittabeekke; istti ta sunththan wordo tinbite yooteettes; hessa gishshas tani inttenanne inttes nabeta goodda kessana; intteka dhayana› gees GODAY.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ‹ታኒ ኢስታ ኪታቤኬ፤ ኢስቲ ታ ሱንን ዎርዶ ቲንቢቴ ዮቴቴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ታኒ ኢንቴናኔ ኢንቴስ ናቤታ ጎዳ ኬሳና፤ ኢንቴካ ያና› ጌስ ጎዳይ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ኤንታ ኪታብከ፤ ሽን ኤንቲ ታ ሱንን ዎርዶ ትንብተ ኦዶሶና። ሄሳ ግሾ፥ ታ ህንተና ጎዳዳ ከሳና፤ ህንተነ ህንተ ናበት ያና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta enta kiittabike; shin enti ta sunthan wordo tinbite odoosona. Hessa gisho, ta hintena gooddada kessana; hintenne hinte nabeti dhayana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ‘እኔ አልላክኋቸውም’ ይላል እግዚአብሔር ‘የሐሰት ትንቢት በስሜ ይናገራሉ፤ ስለዚህ እናንተንና ትንቢት የሚናገሩላችሁን ነቢያት አሳድዳለሁ፤ እናንተም ትጠፋላችሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱ ያልላካቸው መሆኑንና እነርሱ በስሙ የሚነግሩአችሁ ሁሉ ውሸት መሆኑን እግዚአብሔር ራሱ ነግሮአችኋል። ስለዚህ እርሱ ያሳድዳችኋል፤ እናንተና ይህን ውሸት የሚነግሩአችሁ ነቢያት ሁሉ ትጠፋላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ምእንቲ ኽሰጐኩም፥ ንስኻትኩምን እቶም ዝንበዩልኩም ነቢያትን ድማ ኽትጠፍኡስ፥ ብስመይ ሓሰት እዮም ዝንበዩልኩም ዘለዉ እምበር፥ ኣነ ኣይለኣኽክዎምን” ኢለ ነገርክዎ። |