Jeremiah 27:13 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ የሆዋ ኣብ ልዕሊ እቲ ንጉስ ባቢሎን ዘየገልግሎ ህዝቢ እተዛረቦ፡ ንስኻን ህዝብኻን ስለምንታይ ብሰይፍን ብጥሜትን ብለበዳን ክትሞቱ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለባቢሎን ንጉሥ ይገዛ ዘንድ እንቢ ስላለ ሕዝብ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ፥ አንተና ሕዝብህ በሰይፍና በራብ፥ በቸነፈርም ለምን ትሞታላችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለባቢሎን ንጉሥ ይገዛ ዘንድ እንቢ ስላለ ሕዝብ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ፥ አንተና ሕዝብህ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ለምን ትሞታላችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለባቢሎን ንጉሥ ማገልገልን እንቢ ስለሚል ሕዝብ ጌታ እንደ ተናገረው፥ አንተና ሕዝብህ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ለምን ትሞታላችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ባብሎነ ካትያዉ ሞደተናን እጽያ ካዉተዉ ጌዳዋዳን ማሻን፥ ኮሻንነ ኢታ ሀርግያን ኔንነ ነ አሳይ አያዉ ሀይቂቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Baabloone kaatiyaw moodettenaan is's'iyaa kawutetsaw geeddawaadan mashshaan, koshaaninne iita harggiyaan neeninne ne Asay ayaw hayk'k'iitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Baabiloone kawos haarettontta ixxiza kawoteththata bolla ehana gida olan, koshaninne iita hargen neninne ne derey ays wureetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ባቢሎኔ ካዎስ ሃሬቶንታ ኢጺዛ ካዎቴታ ቦላ ኤሃና ጊዳ ኦላን፥ ኮሻኒኔ ኢታ ሃርጌን ኔኒኔ ኔ ዴሬይ ኣይስ ዉሬቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ባብሎነ ካዋስ ሃረቶና እፅያ ካዎተስ ኦድዳይሳዳ ማሻን፥ ኮሻንነ ቦሻን ነነ ነ አሳይ አይስ ሀይቄቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Babiloone kawas haaretonna ixiya kawotethas odidaysada mashshan, koshaninne boshan nenne ne asay ayis hayqeetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንተና ሕዝብህ፣ እግዚአብሔር ለባቢሎን ንጉሥ አልገዛም ያለውን ሕዝብ ባስጠነቀቀበት በሰይፍ፣ በራብና በመቅሠፍት ለምን ታልቃላችሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለምንስ አንተና ሕዝብህ በጦርነት፥ በራብና በቸነፈር ታልቃላችሁ? ለባቢሎን ንጉሥ በማይገዛ በማናቸውም ሕዝብ ላይ ይደርስበታል ብሎ እግዚአብሔር የተናገረውም ይህንኑ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ ምንታይ ኢኹም፤ ንስኻን ህዝብኻን፥ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝበሎ፥ ንንጉስ ባቢሎን ንዘይግዛእ ህዝቢ ዘጠንቀቖ፥ ብሰይፍን ብጥሜትን ብመቕሰፍትን እትሞቱ? |