Jeremiah 27:12 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ እውን ከምዚ ዅሉ ቓላት እዚ ተዛሪበዮ፡ ክሳድኩም ኣብ ትሕቲ ኣርዑት ንጉስ ባቢሎን ኣእትውዎ፡ ንዕኡን ንህዝቡን ንህይወቱን ድማ ኣገልግሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለይ​ሁዳ ንጉሥ ለሴ​ዴ​ቅ​ያ​ስም ይህን ቃል ሁሉ ተና​ገ​ርሁ፥ “ከባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ቀን​በር በታች አን​ገ​ታ​ች​ሁን ዝቅ አድ​ርጉ፤ ለእ​ር​ሱና ለሕ​ዝ​ቡም ተገ​ዙ​ላ​ቸው በሕ​ይ​ወ​ትም ኑሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለይሁዳ ንጉሥ ለሴዴቅያስም በዚህ ቃል ተናገርሁ። ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ ለእርሱና ለሕዝቡም ተገዙላቸው በሕይወትም ኑሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለይሁዳ ንጉሥ ለሴዴቅያስም በእነዚህ ቃላት ሁሉ እንዲህ ብዬ ተናገርሁ፦ “ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ ለእርሱና ለሕዝቡም አገልግሉአቸው በሕይወትም ኑሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ይሁዳ ካትያ ሰደቅያሳዉካ ሀዋ ማላትያ ቃላ ኦዳድ፤ “ባብሎነ ካትያ ሞርገ ምን ሆካደ ገላ። አዉነ አ አሳዉ ሞደታ። ያቶፐ፥ ኔን ፓጻ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Yihudaa Kaatiyaa Sedek'iyaasawukka hawaa malatiyaa k'aalaa odaad; «Baabloone kaatiyaa morgge mitsaan hokkaade gela. Awunne Aa asaw moodeta. Yaatooppe, neeni pas'a de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani Yuhuda Kawo Sedeqiyaasasika hayssa ha kiitaa yootadis; «Intte morge Baabiloone kawo qambara garsan ziqqi histtite; izassinne iza deraas haggazite; histtiko intte shemppora paxa daana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሳሲካ ሃይሳ ሃ ኪታ ዮታዲስ፤ «ኢንቴ ሞርጌ ባቢሎኔ ካዎ ቃምባራ ጋርሳን ዚቂ ሂስቲቴ፤ ኢዛሲኔ ኢዛ ዴራስ ሃጋዚቴ፤ ሂስቲኮ ኢንቴ ሼምፖራ ፓጻ ዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ፥ ይሁዳ ካዋ ሰደቅያሳስካ ሀ ቃላ ኦዳስ፤ “ባብሎነ ካዋ ቃምባራን ገላዳ እያዉነ እያ አሳስ ሃረትኮ፥ ነ ደኦን ዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani, Yihuda kawa Sedeqiyaasaska ha qaala odas; “Babiloone kawa qambaran gelada iyawunne iya asaas haaretiko, ne de7on daana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለይሁዳ ንጉሥ ለሴዴቅያስም ይህንኑ መልእክት እንዲህ ብዬ ነገርሁት፤ “ዐንገታችሁን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች ዝቅ አድርጉ፤ እርሱንና ሕዝቡን አገልግሉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስም ይህንኑ ቃል እንዲህ ብዬ ነገርኩት፦ “ለባቢሎን ንጉሥ ብትገብር፥ እርሱንና ሕዝቡንም ብታገለግል በሕይወት መኖር ትችላለህ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ድማ ንሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳ ልክዕ ከምዘን ቃላት እዚኣተን ገይረ ነገርክዎ፤ “ክሳውድኹም ኣብ ትሕቲ ኣርዑት ስልጣን ንጉስ ባቢሎን ትሕት ኣብሉ፤ ንእኡን ንህዝቡን ከዓ ተገዝኡ እሞ፥ ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም።