Jeremiah 27:11 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ክሳዶም ኣብ ትሕቲ ኣርዑት ንጉስ ባቢሎን ኣእትዮም ዘገልግልዎ ኣህዛብ ግና፡ ኣብ ሃገሮም ስቕ ክብሉ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ክለምዕዎን ክነብሩን ድማ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ከባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ቀን​በር በታች አን​ገ​ቱን ዝቅ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ው​ንና የሚ​ገ​ዛ​ለ​ትን ሕዝብ በሀ​ገሩ ላይ እተ​ወ​ዋ​ለሁ፤ እር​ሱም ያር​ሳ​ታል፤ ይቀ​መ​ጥ​ባ​ት​ማል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች አንገቱን ዝቅ የሚያደርገውንና የሚገዛለትን ሕዝብ በአገሩ ላይ እተወዋለሁ፤ እነርሱም ያርሱአታል ይቀመጡባትማል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች አንገቱን ዝቅ የሚያደርገውንና የሚያገለግለውን ሕዝብ በአገሩ ላይ እተወዋለሁ፤ እነርሱም ያርሱአታል ይቀመጡባታልም፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን አይ ካዉተይነ ባብሎነ ካትያ ሞርገ ምን ገሊደ፥ አዉ ሞደቶፐ፥ ታን መና ጎዳይ ሄ ካዉተ አ ቢታን አሻና፤ ኡንቱንቱ ሄ ቢታ ጎሻናነ ያን ደአና” ያጌ’ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin ay kawutetsaynne Baabloone kaatiyaa morgge mitsaan geliide, aw moodetooppe, taani Med'inaa Goday he kawutetsaa Aa biittan ashshana; unttunttu he biittaa goshananne yaan de'ana» yaagee› yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin ay kawoteththika Baabiloone kawo qambaran gelidi ba hu7e ziqqi histtidi izas ooththizaa gidikko tani GODAY he deraa heen ba deren attidi goyishe daana mala ooththana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኣይ ካዎቴካ ባቢሎኔ ካዎ ቃምባራን ጌሊዲ ባ ሁኤ ዚቂ ሂስቲዲ ኢዛስ ኦዛ ጊዲኮ ታኒ ጎዳይ ሄ ዴራ ሄን ባ ዴሬን ኣቲዲ ጎዪሼ ዳና ማላ ኦና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን አይ ካዎተካ ባብሎነ ካዋ ቃምባራን ገልድ፥ እያዉ ሃረትኮ፥ ታ ሄ ካዎተ እያ ቢታን አሻና፤ ኤንቲ ሄ ቢታ ጎያና፤ ያን ዳና” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ay kawotethika Babiloone kawa qambaran gelidi, iyaw haaretiko, ta he kawotethaa iya biittan ashshana; enti he biitta goyana; yan daana” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች ዐንገቱን ዝቅ የሚያደርገውንና የሚያገለግለውን ማንኛውንም ሕዝብ በገዛ ምድሩ እንዲቀርና እያረሰም በዚያ እንዲኖር አደርገዋለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር ።” ’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን በባቢሎን ንጉሥ ቀንበር ሥር ሆኖ የሚገዛለትና የሚያገለግለው ሕዝብ በገዛ ምድሩ እያረሰ እንዲኖር እፈቅድለታለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስልጣን ንጉስ ባቢሎን ዝእዘዝን፥ ክሳዱ ትሕት ኣቢሉ ዝግዛእን ህዝቢ ግና፥ ኣብ ሃገሩ ኽሓድጎ እየ፤ ንሱ ኽሓርሳን ኣብኣ ኽነብርን እዩ።”