Jeremiah 27:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መጀመርታ ንግስነት ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፡ እዚ ቃል እግዚኣብሄር እዚ ናብ ኤርምያስ መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በይ​ሁዳ ንጉሥ በኢ​ዮ​ስ​ያስ ልጅ በኢ​ዮ​አ​ቄም መን​ግ​ሥት መጀ​መ​ሪያ ይህ ቃል ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ወደ ኤር​ም​ያስ መጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮስያሳ ናአይ ሰደቅያስ፥ ይሁዳን ካዉተ ዶሜዳ ሄራን፥ ሀ ቃላይ መና ጎዳፐ ኤርማሳኮ ዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyoosiyaasa na'ay Sedek'iyaasi, Yihudaan kawutetsaa doommeedda heeraan, ha k'aalay Med'inaa Godaappe Ermaasakko yeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda kawo Iyosiyaasa naa Sedeqiyaasi kawotida koyro layththan GODAA qaalay Ermaasakko yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ካዎ ኢዮሲያሳ ና ሴዴቂያሲ ካዎቲዳ ኮይሮ ላይን ጎዳ ቃላይ ኤርማሳኮ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮስያሳ ናአይ ሰደቅያስ፥ ይሁዳን ካዎቶ ዶምዳ ዎደ ሀ ቃላይ ጎዳፐ ኤርምያሳኮ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosyaasa na7ay Sedeqiyaasi, Yihudan kawoto doomida wode ha qaalay Godaape Ermiyaasako yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ ልጅ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያስ በይሁዳ ከነገሠ በኋላ ወዲያውኑ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ መጀመርታ መንግስቲ ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ መፀ፦