Jeremiah 26:9 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለምንታይ ብስም እግዚኣብሄር ተነቢትኩም፡ እዛ ቤት እዚኣ ከም ሺሎ ክትከውን እያ፡ እዛ ኸተማ እዚኣ ኸኣ ነባሪ ዘይብላ በረኻ ክትከውን እያ፧ ብዘሎ ህዝቢ ድማ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኣንጻር ኤርምያስ ተኣከበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔር ስም፥ “ይህ ቤት እንደ ሴሎ ይሆናል፤ ይችም ከተማ ባድማ ትሆናለች፤ የሚኖርባትም የለም ብለህ ስለ ምን ትንቢት ተናገርህ?” ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በኤርምያስ ላይ ተሰብስበው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእግዚአብሔር ስም። ይህ ቤት እንደ ሴሎ ይሆናል፥ ይህችም ከተማ ባድማና ወና ትሆናለች ብለህ ስለ ምን ትንቢት ተናገርህ? ብለው ያዙት። ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በኤርምያስ ላይ ተሰብስበው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በጌታ ስም፦ ‘ይህ ቤት እንደ ሴሎ ይሆናል፥ ይህችም ከተማ ባድማና ሰው የማይኖርባ ትሆናለች’ ብለህ ስለምን ትንቢት ተናገርህ?” ብለው ያዙት። ሕዝቡም ሁሉ በጌታ ቤት ውስጥ በኤርምያስ ላይ ተሰበሰቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን፥ ‘ሀ ጎሊ ሴሎዳን ሀናና፤ ቃይ ሀ ካታማይካ ባዙዋነ ኦና ግዳና’ ያጋደ፥ መና ጎዳ ሱንን አያዉ ትምቢትያ ኦዳዲ?” ያጌድኖ። መና ጎዳ ጎልያን ሺቄዳ አሳቱ ኡባይ ኤርማሳ ዶዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni, ‹Ha Gollii Seelodan hanana; k'ay ha katamaykka bazuwaanne ona gidana› yaagaade, Med'inaa Godaa suntsan ayaw timbbitiyaa odaaddii?» yaageeddino. Med'inaa Godaa Golliyaan shiik'eedda asatuu ubbay Ermaasa dooddeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni, ‹Hayssi Keeththazi Seelo mala gidana; qasse hanna katamaya bulanne kays gidana› gaada GODAA sunththan ays tinbite yootay?» gida. Histtidi GODAA Keeththan shiiqida asay ubbay Ermaasa giddoththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ፥ ‹ሃይሲ ኬዚ ሴሎ ማላ ጊዳና፤ ቃሴ ሃና ካታማያ ቡላኔ ካይስ ጊዳና› ጋዳ ጎዳ ሱንን ኣይስ ቲንቢቴ ዮታይ?» ጊዳ። ሂስቲዲ ጎዳ ኬን ሺቂዳ ኣሳይ ኡባይ ኤርማሳ ጊዶዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ፥ “ ‘ሀ ፆሳ ኬይ ሴሎዳ ሀናና፤ ቃስ ሀ ካታማይ ያና፤ ባይሳ ግዳና’ ያጋዳ፥ ጎዳ ሱንን አይስ ትንብተ ኦዳዲ?” ያግድ፥ ፆሳ ኬን ሺቅዳ አሳ ኡባይ ኤርምያሳ ተቅዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni, “ ‘Ha xoossa keethay Seeloda hanana; qassi ha katamay dhayana; baysa gidana’ yaagada, Godaa sunthan ayis tinbite odadii?” yaagidi, Xoossa keethan shiiqida asa ubbay Ermiyaasa teqidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ ቤት እንደ ሴሎ ይሆናል፤ ይህችም ከተማ ባድማና ወና ትሆናለች ብለህ በእግዚአብሔር ስም ለምን ትንቢት ትናገራለህ?” ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተሰብስበው ኤርምያስን ከበቡት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ ‘ይህ ቤተ መቅደስ እንደ ሴሎ ይሆናል፥’ ብለህ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገርከው ለምንድን ነው? ደግሞስ ‘ይህች ከተማ ትጠፋለች፥ በውስጥዋም ነዋሪ አይገኝባትም’ ያልከውስ ስለምንድን ነው?” ብለው ጠየቁ። ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ሁሉ በቤተ መቅደስ ተሰብስበው ዙሪያዬን ከበቡኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ ምንታይ ኢኻ፤ “እዛ ቤተ መቕደስ እዚኣ ኸም ሴሎ ኽትከውን እያ፤ እዛ ኸተማ እዚኣ ድማ ዝነብረላ ዘይብላ ዑና ኽትከውን እያ” ኢልካ ብስም እግዚኣብሄር ዝተነበኻ? እናበሉ ንኤርሚያስ ከበብዎ። |