Jeremiah 26:6 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ነዛ ቤት እዚኣ ከም ሺሎ ክገብራ እየ፡ ነዛ ኸተማ ድማ ንዅሎም ኣህዛብ ምድሪ መርገም ክገብራ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህን ቤት እንደ ሴሎ አደርገዋለሁ፤ ይችንም ከተማ ለምድር አሕዛብ ሁሉ ርግማን አደርጋታለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህን ቤት እንደ ሴሎ አደርገዋለሁ፥ ይህችንም ከተማ ለምድር አሕዛብ ሁሉ እርግማን አደርጋታለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህን ቤት እንደ ሴሎ አደርገዋለሁ፥ ይህችንም ከተማ ለምድር አሕዛብ ሁሉ እርግማን አደርጋታለሁ።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቶፐ ታን ሀ ጌሻ ጎልያ ሴሎዳን ኦና። ሀ ካታማካ ሳኣን ደእያ ካዉተቶ ኡባዉ ቃንገ ኦና’ ያጌ” ያጋ ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | yaatooppe taani ha Geeshsha Golliyaa Seelodan ootsana. Ha katamaakka sa'aan de'iyaa kawutetsatoo ubbaw k'anggetsaa ootsana› yaagee» yaaga yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | tani ha Keeththaa Seelo mala ooththana; ha katamayokka sa7a bolla diza kawoteththa ubbaa sinththan qanggettidaaro histtana› gees ga» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ሃ ኬ ሴሎ ማላ ኦና፤ ሃ ካታማዮካ ሳኣ ቦላ ዲዛ ካዎቴ ኡባ ሲንን ቃንጌቲዳሮ ሂስታና› ጌስ ጋ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ሀ ፆሳ ኬ ሴሎዳ ኦና። ሀ ካታማ ሳአን ደእያ ካዎተታ ኡባስ ባደ ኦና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | ta ha xoossa keethaa Seeloda oothana. Ha katamaa sa7an de7iya kawotethata ubbaas baadethi oothana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህን ቤት እንደ ሴሎ አደርጋለሁ፤ ይህችንም ከተማ በምድር ሕዝብ ሁሉ ፊት የተረገመች አደርጋታለሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ባለመታዘዛችሁ የምትቀጥሉበት ከሆነ በሴሎ ያደረግኹትን ሁሉ በዚህ ቤተ መቅደስ ላይ ደግሜ አደርጋለሁ፤ የዓለም ሕዝብ ሁሉ የዚህችን የከተማ ስም እንደ መራገሚያ ይቈጥራል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ነዛ ቤት እዚኣ ኸም ሴሎ ኽገብራ እየ፤ ነዛ ኸተማ እዚኣውን ንዅላቶም ህዝብታት ምድሪ ንመራገሚ ኽገብራ እየ።” |