Jeremiah 26:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በሎም ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። በቲ ኣብ ቅድሜኹም ዘቐመጥክዎ ሕገይ ክመላለስ እንተ ዘይሰማዕኩምኒ፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም በላቸው፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በፊታችሁ በሰጠኋት ሕጌ ትሄዱ ዘንድ ባትሰሙኝ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም በላቸው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በፊታችሁ በሰጠኋት ሕጌ ትሄዱ ዘንድ ባትሰሙኝ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም በላቸው፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ በፊታችሁ በሰጠኋት ሕጌ ለመሄድ እኔን ባትሰሙ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡንቱንቶ ኦዳ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ታን ኦድያዋ ስሰናን እጾፐ፥ ታን ህንተዉ እሜዳ ህግያን ቤናን እጾፐ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Unttunttoo oda; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hintte taani odiyaawaa sisennan is's'ooppe, taani hinttew immeedda higgiyan beennan is's'ooppe, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne isttas, ‹GODAY inttena intte ta gizaaz siyontta ixxiko, ta inttes immida ta wogaa naagontta ixxiko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ኢስታስ፥ ‹ጎዳይ ኢንቴና ኢንቴ ታ ጊዛዝ ሲዮንታ ኢጺኮ፥ ታ ኢንቴስ ኢሚዳ ታ ዎጋ ናጎንታ ኢጺኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታኮ ሀይሳዳ ያጋ፦ “ህንተ ታና ስኦና እፅኮነ ታ ህንተዉ እምዳ ህግያ ኪተቶና እፅኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Entako haysada yaaga: “Hinte tana si7onna ixikonne ta hintew immida higgiya kiitetonna ixiko, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም በላቸው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ባትሰሙኝና የሰጠኋችሁን ሕጌን ባትጠብቁ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ ብለህ ተናገር አለኝ፦ “እኔ እግዚአብሔር የሰጠኋችሁን ሕግ ባትከተሉና ባትታዘዙኝ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፦ “በቲ ኣብ ቅድሜኹም ዘንበርክዎ ሕገይ ክትመላለሱ እንተ ዘይሰማዕኹምኒ፥ |