Jeremiah 26:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ዮያቂም ድማ ናብ ግብጺ፡ ማለት ኤልናታን ወዲ ኣክቦርን ገለ ሰባትን ናብ ግብጺ ሰደደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ኢዮአቄም ሰዎችን ወደ ግብፅ ላከ፤ የአክቦርን ልጅ ኤልናታንን፥ ሌሎችንም ሰዎች ከርሱ ጋራ ወደ ግብፅ ላካቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ኢዮአቄም የዓክቦርን ልጅ ኤልናታንን ከእርሱም ጋር ሌሎችን ሰዎች ወደ ግብጽ ላካቸው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ኢዮአቄም የዓክቦርን ልጅ ኤልናታንን ከእርሱም ጋር ሌሎችን ሰዎች ወደ ግብጽ ላካቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶ ሽን፥ ካቲ እዮአቄም አክቦራ ናኣ ኤልናታናነ ሀራ አሳቱዋ ግብጼ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gido shin, Kaatii Iyo'ak'eemi Akiboora na'aa Elnnaataananne hara asatuwaa Gibs'e kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Kawo Iyo7aaqemey Akiboore naa Elnataanenne hara asatakka iza bolla gujjidi Gibxe biitta kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ካዎ ኢዮኣቄሜይ ኣኪቦሬ ና ኤልናታኔኔ ሃራ ኣሳታካ ኢዛ ቦላ ጉጂዲ ጊብጼ ቢታ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ካዎይ እዮአቄም አክቦራ ናኣ ኤልናታናነ ሀራ አሳታ ግብፀ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, kawoy Iyo7aqeemi Akboora na7aa Elnaatananne hara asata Gibxe kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ ንጉሥ ኢዮአቄም የዓክቦርን ልጅ ኤልናታንንና ከእርሱም ጋር ሌሎችን ሰዎች ወደ ግብፅ ላካቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይሁን እንጂ ንጉሥ ኢዮአቄም የዓክቦር ልጅ ኤልናታንና ሌሎችም ሰዎች ወደ ግብጽ ወርደው ኡሪያን ይዘው እንዲመጡ አዘዘ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንጉስ ኢዮኣቄም ንኦርዮ ኸምፅእዎ ምስ ብዙሓት ሰባት ገይሩ ንኤልናታን ወዲ ኣክቦር፥ ናብ ግብፂ ለኣኾ። |