Jeremiah 26:20 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብስም እግዚኣብሄር እተነበየ ሰብኣይ እውን ነበረ፡ ኡርያ ወዲ ሸማያ፡ ካብ ቂርያት ያኣሪም፡ ከም ኵሉ ቓላት ኤርምያስ ኣብ ልዕሊ እዛ ኸተማ እዚኣን ኣብ ልዕሊ እዛ ሃገር እዚኣን ተነበየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገረ አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም የቂርያትይዓሪም ሰው የሸማያ ልጅ ኡርያ ይባል ነበር፤ በዚችም ከተማ፥ በዚችም ምድር ላይ እንደ ኤርምያስ ቃል ሁሉ ትንቢት ተናገረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገረ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የቂርያትይዓሪም ሰው የሸማያ ልጅ ኦርዮ ይባል ነበር፤ በዚህችም ከተማ በዚህችም ምድር ላይ እንደ ኤርምያስ ቃል ሁሉ ትንቢት ተናገረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም በጌታ ስም ትንቢት የተናገረ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የቂርያት-ይዓሪም ሰው የሸማያ ልጅ ኦርዮ ይባል ነበር፥ በዚህችም ከተማ በዚህችም ምድር ላይ እንደ ኤርምያስ ቃላት ሁሉ ትንቢት ተናገረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | (ቅርያት-ይኣሪማ ግያ ሳን ደእያ ሻማእያ ናኣ ኦርዮና ግያ እት ሀራ ብታኒ ደኤ፤ እካ ኤርማስ ኦዴዳዋዳን፥ ሀ ካታማ ቦላነ ሀ ቢታ ቦላ መና ጎዳ ሱንን ትምቢትያ ኦዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | (K'iriyaati-Yi'aariima giyaa saan de'iyaa Shamaa'iyaa na'aa Ooriyoona giyaa itti hara bitanii de'ee; ikka Ermaasi odeeddawaadan, ha katamaa bollanne ha biittaa bolla Med'inaa Godaa suntsan timbbitiyaa odeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka beni wode Qiriyaate-Yi7aarime gizason diza Shama7e naa Ooriyoy dees; izikka Ermaasi yootida mala ha katama bollanne ha biitta bolla GODAA sunththan tinbite yootides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ቤኒ ዎዴ ቂሪያቴ-ዪኣሪሜ ጊዛሶን ዲዛ ሻማኤ ና ኦሪዮይ ዴስ፤ ኢዚካ ኤርማሲ ዮቲዳ ማላ ሃ ካታማ ቦላኔ ሃ ቢታ ቦላ ጎዳ ሱንን ቲንቢቴ ዮቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቅርያት-ይኣርማ ጌተትያ በሳን፥ ሻማያ ናኣ፥ ኦርዮና ጌተትያ እስ አደይ ደኤስ። እካ ኤርምያስ ኦድዳይሳዳ፥ ሀ ካታማ ቦላነ ሀ ቢታ ቦላ ጎዳ ሱንን ካሰ ትንብተ ኦድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qiriyat-Yi7aarima geetetiya bessan, Shamaya na7aa, Ooriyoona geetetiya issi addey de7ees. Ika Ermiyaasi odidaysada, ha katamaa bollanne ha biitta bolla Godaa sunthan kase tinbite odis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም የቂርያትይዓሪም ሰው፣ የሸማያ ልጅ ኦርዮ፣ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገረ ሌላው ሰው ነበር፤ እርሱም እንደ ኤርምያስ በዚህች ከተማና በዚህ ምድር ላይ ትንቢት ተናግሮ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቂርያትይዓሪም የሚኖር የሸማያ ልጅ ኡሪያ የተባለ ሌላም ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ልክ እንደ ኤርምያስ በዚህች ከተማና በዚህች ምድር ላይ ጥፋት እንደሚመጣ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት ተናግሮ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ትንቢት ዝተነበየ ኦርዮ ወዲ ሸማያ፥ በዓል ቅርያትየዓሪም ነበረ። ንሱ ኸዓ ኸም ኵለን ቃል ኤርሚያስ ገይሩ፥ ኣብ ከተማን ኣብዛ ምድሪ እዚኣን ትንቢት ተናገረ። |