Jeremiah 26:19 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ህዝቅያስ፡ ንጉስ ይሁዳን ብዘሎ ይሁዳንዶ ፈጺሞም ቀቲሎምዎ፧ ንእግዚኣብሄርዶ ኣይፈርሀን ንእግዚኣብሄር ኣይለመነን፡ እግዚኣብሄር ከኣ በቲ ኣብ ልዕሊኦም ዝተዛረቦ ክፉእ ኣይተነስሐን፧ በዚ ድማ ኣብ ልዕሊ ነፍስና ዓቢ ክፍኣት ክንሰርሕ ንኽእል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በውኑ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስና ሕዝቡ ሁሉ ገደሉትን? በውኑ እግዚአብሔርን አልፈሩምን? ወደ እግዚአብሔርስ አልተማለሉምን? እግዚአብሔርስ የተናገረባቸውን ክፉ ነገር አይተዉምን? እኛም በነፍሳችን ላይ ታላቅ ክፋት እናደርጋለን።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በውኑ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስና ሕዝቡ ሁሉ ገደሉትን? በውኑ እግዚአብሔርን አልፈሩምን? ወደ እግዚአብሔርስ አልተማለሉምን? እግዚአብሔርስ የተናገረባቸውን ክፉ ነገር አይተውምን? እኛም በነፍሳችን ላይ ታላቅ ክፋት እናደርጋለን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በውኑ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስና ሕዝቡ ሁሉ ገደሉትን? በውኑ ንጉሡ ጌታን አልፈራን? ወደ ጌታስ አልተማጠነምን? ጌታስ በእነርሱ ላይ የተናገረውን ክፉ ነገር አልተወምን? እኛም በነፍሳችን ላይ ታላቅ ክፋት እናደርጋለን።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ ይሁዳ ካቲ ህዝቂያስነ ይሁዳ አሳይ ኡባይ አ ዎዴ? ቱይት፥ ህዝቂያስ መና ጎዳዉ ያዪደ፥ ጾሳዉ ዋትዋቴዳ። መና ጎዳይ ባረ ኦና ጌዳ ኢታባ አግ ባሼዳ። ሽን ኑን ኑረካ ኑ ቦላ ሎይ ኢታባ አሀና ሀኔቶ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Yihudaa Kaatii Hizk'k'iyaasinne Yihudaa Asay ubbay Aa wod'eeddee? Tuytti, Hizk'k'iyaasi Med'inaa Godaw yayyiide, S'oossaw watiwateedda. Med'inaa Goday bare ootsana geedda iitabaa aggi basheedda. Shin nuuni nuurekka nu bolla loytsi iitabaa ahana haneetto» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Histtiin, Yuhuda Kawo Hizqiyaasinne Yuhuda asay ubbay iza wodhidoo? Hizqiyaasi GODAAS yayyidi izappe maaro woossibeennee? GODAYKKA ba ehana gi qoppida qixaateza aggaagibeennee? Gido attiin nuni nurkka nu bolla pala iita miish ehana hanoos» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሂስቲን፥ ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሲኔ ዩሁዳ ኣሳይ ኡባይ ኢዛ ዎዶ? ሂዝቂያሲ ጎዳስ ያዪዲ ኢዛፔ ማሮ ዎሲቤኔ? ጎዳይካ ባ ኤሃና ጊ ቆፒዳ ቂጻቴዛ ኣጋጊቤኔ? ጊዶ ኣቲን ኑኒ ኑርካ ኑ ቦላ ፓላ ኢታ ሚሽ ኤሃና ሃኖስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ “ይሁዳ ካዎይ ህዝቅያስነ ይሁዳ አሳ ኡባይ እያ ዎዶና? አካይ፥ ህዝቅያስ ጎዳስ ያይድ፥ ጎዳ ማሮተ ኦይችቤኔ? ጎዳይ ኤንታ ቦላ ኤሀና ግዳ ኢታባ አግቤኔ? ሽን ኑኒ ኑ ቦላ ኢታባ ኤሀና ሀኖስ” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, “Yihuda kawoy Hizqiyaasinne Yihuda asa ubbay iya wodhidona? Akay, Hizqiyaasi Godaas yayyidi, Godaa maarotethi oychibeennee? Godaay enta bolla ehana gida iitabaa aggibeenee? Shin nuuni nu bolla iitabaa ehana hanoos” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ታዲያ፣ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስም ሆነ የይሁዳ ሕዝብ ሁሉ ገደሉትን? ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን ፈርቶ ምሕረት አልለመነምን? እግዚአብሔርስ በእነርሱ ላይ ለማምጣት ያሰበውን ቅጣት አልተወምን? በራሳችን ላይ እኮ ታላቅ ጥፋት እያመጣን ነው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ታዲያ ንጉሥ ሕዝቅያስና የይሁዳ ሕዝብ ሚክያስ እንዲገደል አደረጉን? አይደለም! ይልቁንም ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን በመፍራት ምሕረት እንዲያደርግለት ተማጠነ፤ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ሊያመጣ ዐቅዶት የነበረውን መቅሠፍት መለሰ፤ እኛ ግን አሁን አሠቃቂ የሆነ መቅሠፍት በራሳችን ላይ ለማምጣት ተዘጋጅተናል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ግና ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳን፥ ኵሎም ህዝቢ ይሁዳንዶ ቐቲሎምዎ እዮም? ሕዝቅያስ ንእግዚኣብሄር ፈሪሑዶ ኣይኮነን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር እተማህለለ? እግዚኣብሄር ከዓ ነቲ ኸውርዶ ሃቂንዎ ዝነበረ መዓት ሓደጎ፤ ንሕናውን ኣብ ነፍስና ዓብዪ መዓት መውረድና።” |