Jeremiah 26:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሚክያስ ሞራስታዊ ብዘመን ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ተነቢዩ ንብዘሎ ህዝቢ ይሁዳ ተዛረበ፦ “እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፦ ጽዮን ከም ግራት ክትሕረስ እያ፣ የሩሳሌም ከኣ ኵምራታት ኪኸውን እያ፣ እምባ ቤት ድማ ከም ቁመት ጫካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ሞሬታዊው ሚክያስ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ትንቢት ይናገር ነበር፤ ለይሁዳም ሕዝብ ሁሉ፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፤ ኢየሩሳሌምም ምድረ በዳ ትሆናለች፤ የቤቱም ተራራ እንደ ዱር ከፍታ ይሆናል ብሎ ተናገረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሞሬታዊው ሚክያስ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነቢይ ነበረ፤ ለይሁዳም ሕዝብ ሁሉ። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፥ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፥ የቤቱም ተራራ እንደ ዱር ከፍታ ይሆናል ብሎ ተናገረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ሞሬታዊው ሚክያስ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ትንቢት ተናግሮ ነበር፤ እርሱም ለይሁዳ ሕዝብ ሁሉ፦ ‘የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፥ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፥ የቤቱም ተራራ እንደ ዱር ከፍታ ይሆናል’ ብሎ ተናገረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህዝቂያስ ይሁዳን ካተቴዳ ላይን ሞረሸታፐ ዬዳ ሚክያስ ይሁዳ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጊደ፥ ትምቢትያ ኦዴዳ፤ ‘ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ጽዮኔ ሾይቃዳን ጎሸታና። የሩሳላመ ካታማይካ ኮለቲደ፥ ሹቻ ዶርያ ግዳናዋ። ጌሻ ጎሊ ኬጸቴዳ ደሪ ዎራ ማያና” ያጌ’ ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hizk'k'iyaasi Yihudaan kaateteedda laytsan Mooreshetappe yeedda Mikiyaasi Yihudaa asaw ubbaw hawaadan yaagiide, timbbitiyaa odeedda; ‹Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «S'iyoonee shoyk'aadan goshettana. Yerusaalame katamaykka koletiide, shuchchaa dooriyaa gidanawaa. Geeshsha Gollii kees'etteedda derii wora mayyana» yaagee› yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hizqiyaasi Yuhudan kawotidi diza wode Moresheteppe yida Mikiyaasi Yuhuda dere ubbaas, «Ubbaafe Wolqqama GODAA Xoossay, ‹Xiyooney goshsha gade mala goyettana; Yerusalaamey laalli korida keeththa mala gidana; Xoossa Keeththay iza bolla keexettida zumay wora may7ana› gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሂዝቂያሲ ዩሁዳን ካዎቲዲ ዲዛ ዎዴ ሞሬሼቴፔ ዪዳ ሚኪያሲ ዩሁዳ ዴሬ ኡባስ፥ «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ጾሳይ፥ ‹ጺዮኔይ ጎሻ ጋዴ ማላ ጎዬታና፤ ዬሩሳላሜይ ላሊ ኮሪዳ ኬ ማላ ጊዳና፤ ጾሳ ኬይ ኢዛ ቦላ ኬጼቲዳ ዙማይ ዎራ ማይኣና› ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህዝቅያስ ይሁዳን ካዎትዳ ላይን ሞረሴታ አደይ ምክያስ ካሰ ይሁዳ አሳስ ሀይሳዳ ያግድ፥ ትንብተ ኦድስ፦ ‘ፅዮነይ ሾቃዳ ጎየታና። የሩሳላመ ካታማይ ላለትድ፥ ላለ ዶረ ግዳና። ፆሳ ኬይ ኬፀትዳ ደረይ ዎራ ግዳና’ ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hizqiyaasi Yihudan kawotida laythan Mooreseeta addey Mikiyaasi kase Yihuda asaas haysada yaagidi, tinbite odis: ‘Xiyooney shooqada goyetana. Yerusalaame katamay laaletidi, laaletha doore gidana. Xoossa keethay keexetida derey wora gidana’ yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሞሬታዊው ሚክያስ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን፣ ለይሁዳም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ሲል ትንቢት ተናግሮ ነበር፤ ‘የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ጽዮን እንደ ዕርሻ ትታረሳለች፤ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤ የቤተ መቅደሱም ተራራ፣ ዳዋ የወረሰው ኰረብታ ይሆናል።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ሕዝቅያስ የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ዘመን የሞሬሼቱ ነቢይ ሚክያስ የሠራዊት አምላክ የተናገረውን የትንቢት ቃል ለሕዝቡ እንዲህ ሲል ዐውጆ ነበር፦ ‘ጽዮን እንደ ማሳ ትታረሳለች፤ ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤ ቤተ መቅደሱም የተሠራበት ኰረብታ ዳዋ ይበቅልበታል።’ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ብዘመን ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ነቢይ ዝነበረ እቲ ሞሬታዊ ሚክያስ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ‘ፅዮን ከም ግራት ክትሕረስ እያ፤ ኢየሩሳሌምውን ኵምራ ፍርስራስ ክትከውን እያ፤ እቲ ዀረብታ ቤተ መቕደስውን ኰረብታ ዱር ክኸውን እዩ’ ኢሉ ንዅሉ ህዝቢ ይሁዳ ትንቢት ተናገረ። |