Jeremiah 26:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ገሊኦም ሽማግለታት እታ ሃገር ተንሲኦም ንብዘሎ እቲ ህዝቢ ተዛረቡ፡ በልዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሀገሩ ሽማግሌዎችም ሰዎች ተነሥተው ለሕዝቡ ጉባኤ ሁሉ እንዲህ አሏቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአገሩ ሽማግሌዎችም ሰዎች ተነሥተው ለሕዝቡ ጉባኤ ሁሉ እንዲህ ብለው ተናገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአገሩ ሽማግሌዎችም ሰዎች ተነሥተው ለሕዝቡ ጉባኤ ሁሉ እንዲህ ብለው ተናገሩ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጋድያ ጭማቱዋፐካ እቱ እቱ ኤቂደ፥ ሺቄዳ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦዴድኖ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gadiyaa c'imatuwaappekka ittuu ittuu ek'k'iide, shiik'eedda asaw ubbaw hawaadan yaagiide odeeddino; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dere cimatappeka issi issi asati dendi eqqidi shiiqida deraas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴሬ ጪማታፔካ ኢሲ ኢሲ ኣሳቲ ዴንዲ ኤቂዲ ሺቂዳ ዴራስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታ ጭማታፐ እሶት እሶት ደንድ ኤቅድ፥ ሺቅዳ አሳኮ ሀይሳዳ ያግዶሶና፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biitta cimatape issoti issoti dendi eqidi, shiiqida asaako haysada yaagidosona: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከአገሩ ሽማግሌዎችም አንዳንዶቹ ተነሥተው ለተሰበሰበው ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቀጥሎም ከሽማግሌዎች አንዳንዶቹ ተነሥተው እዚያ ለተሰበሰበው ሕዝብ እንዲህ ሲሉ ተናገሩ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብቶም ሽማግለታት እታ ሃገር ከዓ ተሲኦም፥ ንዅሉ እቲ ተኣኪቡ ዝነበረ ህዝቢ ከምዙይ ኢሎም ተዛረብዎ፦ |