Jeremiah 26:13 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምብኣርሲ፡ መገድታትኩምን ተግባራትኩምን ኣቕንዑ፡ ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩምውን ስምዑ። እግዚኣብሄር ድማ በቲ ብዛዕባኻ እተዛረቦ ክፉእ ኪንሳሕ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፤ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እግዚአብሔርም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፥ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እግዚአብሔርም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፥ የአምላካችሁንም የጌታን ድምፅ ስሙ፤ ጌታም በእናንተ ላይ የተናገረውን ክፉ ነገር ይተዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ሀእ ህንተ ኦግያካ ህንተ ኦሱዋካ ላምተ፤ መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ቃላዉ አዛዘትተ። ያቶፐ፥ መና ጎዳይ ህንተ ቦላ አሀና ጌዳ ኢታባ አግ ባሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, ha"i hintte ogiyaakka hintte oosuwaakka laammite; Med'inaa Godaa hintte S'oossaa k'aalaw azazettite. Yaatooppe, Med'inaa Goday hintte bolla ahana geedda iitabaa aggi bashana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha7ikka intte ogenne intte ooso lo7eththite; GODAA intte Xoossas azazettite; intte histtiko GODAY intte bolla ehana gi yootida iita miishshaa izi aggaagana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃኢካ ኢንቴ ኦጌኔ ኢንቴ ኦሶ ሎኤቴ፤ ጎዳ ኢንቴ ጾሳስ ኣዛዜቲቴ፤ ኢንቴ ሂስቲኮ ጎዳይ ኢንቴ ቦላ ኤሃና ጊ ዮቲዳ ኢታ ሚሻ ኢዚ ኣጋጋና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዛ ህንተ ኦግያነ ህንተ ኦሱዋ ላምተ፤ ጎዳ ህንተ ፆሳ ቃላስ ኪተትተ። ሄሳ ህንተ ኦኮ፥ ጎዳይ ህንተ ቦላ ኤሀና ግዳ ኢታባ አጋጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hiza hinte ogiyanne hinte oosuwa laammite; Godaa hinte Xoossaa qaalas kiitetite. Hessa hinte oothiko, Goday hinte bolla ehana gida iitabaa aggaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አስተካክሉ፣ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ታዘዙ። እግዚአብሔርም በእናንተ ላይ ለማምጣት የተናገረውን ክፉ ነገር ይተዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሁንም የአኗኗራችሁንና የሥራችሁን ሁኔታ ለውጣችሁ ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ይኖርባችኋል፤ ይህን ብታደርጉ በእናንተ ላይ ሊያመጣ ያቀደውን ጥፋት ይመልሰዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር ኣካይዳኹምን ግብርኹምን ኣዐርዩ፤ ንቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ድማ ስምዑ። እግዚኣብሄር ከዓ ነቲ ኣባኻትኩም ከውርዶ ሃቂኑዎ ዝነበረ መዓት ክሓድጎ እዩ። |