Jeremiah 26:12 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤርምያስ ድማ ንዅሎም መሳፍንትን ንብዘሎ ህዝብን ተዛረቦም፦ “እግዚኣብሄር ብዛዕባ እዛ ቤት እዚኣን ኣብ ልዕሊ እዛ ኸተማን እዚኣን ኵሉ እቲ ዝሰማዕኩምዎ ቓላት ኽንበ ለኣኸኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤር​ም​ያ​ስም ለአ​ለ​ቆ​ችና ለሕ​ዝቡ ሁሉ እን​ዲህ ሲል ተና​ገረ፥ “በሰ​ማ​ች​ሁት ቃል ሁሉ፥ በዚች ቤትና በዚ​ህች ከተማ ላይ ትን​ቢት እና​ገር ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልኮ​ኛል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤርምያስም ለአለቆችና ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። በሰማችሁት ቃል ሁሉ በዚህች ቤትና በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት እናገር ዘንድ እግዚአብሔር ልኮኛል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤርምያስም ለአለቆችና ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ “የሰማችሁትን ቃላት ሁሉ በዚህች ቤትና በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት እንድናገር ጌታ ልኮኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤርማስ ካፓቶነ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጊደ ሃሳዬዳ፤ “ሀ ህንተ ስሴዳ ቃላይ ኡባይ ሀ ጎልያ ቦላነ ሀ ካታማ ቦላ፥ ‘ሀናና’ ጋደ ታን ኦዳና ማላ፥ መና ጎዳይ ታና ኪቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ermaasi kaappatoonne asaa ubbaw hawaadan yaagiide haasayeedda; «Ha hintte siseedda k'aalay ubbay ha Golliyaa bollanne ha katamaa bolla, ‹Hanana› gaade taani odana mala, Med'inaa Goday taana kiitteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ermaasikka shuumetassinne dere ubbaas, «Ha intte siyida qaala ubbaa ha Keeththaa bollanne hanno katamay bolla ta yootana mala GODAY tana kiittides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤርማሲካ ሹሜታሲኔ ዴሬ ኡባስ፥ «ሃ ኢንቴ ሲዪዳ ቃላ ኡባ ሃ ኬ ቦላኔ ሃኖ ካታማይ ቦላ ታ ዮታና ማላ ጎዳይ ታና ኪቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤርምያስ ሀላቃታኮነ አሳ ኡባኮ ሀይሳዳ ያግስ፦ “ሀ ህንተ ስእዳ ቃላ ኡባይ ሀ ፆሳ ኬ ቦላነ ሀ ካታማ ቦላ ሀናና ጋዳ ታ ኦዳና መላ ጎዳይ ታና ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ermiyaasi halaqatakonne asa ubbaako haysada yaagis: “Ha hinte si7ida qaala ubbay ha xoossa keethaa bollanne ha katamaa bolla hanana gada ta odana mela Goday tana kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤርምያስም፣ ለባለሥልጣኖቹና ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፤ “የሰማችሁትን ሁሉ በዚህ ቤትና በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት እንድናገር እግዚአብሔር ልኮኛል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም ኤርምያስ ለመሪዎቹና ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አልኩ፦ “በዚህች ከተማና በዚህ ቤተ መቅደስ ላይ ይህን እናንተ የሰማችሁትን ቃል እንዳውጅ የላከኝ እግዚአብሔር ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤርሚያስ ድማ ንዅሎም ኣሕሉቕን ንዅሉ እቲ ህዝብን “እቲ ብዛዕባ እዛ ቤት እዚኣን ብዛዕባ እዛ ኸተማ እዚኣን ዝሰማዕኹምዎ ዅሉ ቓል፥ ክንበዮ ዝለኣኸኒ እግዚኣብሄር እዩ።