Jeremiah 26:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቶም ካህናትን ነብያትን ነቶም መሳፍንትን ንዅሉ እቲ ህዝብን ተዛረቡ፡ እዚ ሰብኣይ እዚ ንሞት ብቑዕ እዩ። ከምቲ ብኣእዛንኩም ዝሰማዕኩምዎ፡ ኣብ ልዕሊ እዛ ኸተማ እዚኣ ተነበየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህናቱና ነቢያተ ሐሰትም ለአለቆቹና ለሕዝቡ ሁሉ፥ “በጆሮአችሁ እንደ ሰማችሁ በዚች ከተማ ላይ ትንቢት ተናግሮአልና ይህ ሰው ሞት የሚገባው ነው” ብለው ተናገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህናቱና ነቢያቱም ለአለቆቹና ለሕዝቡ ሁሉ። በጆሮአችሁ እንደ ሰማችሁ በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት ተናግአልና ይህ ሰው ሞት የሚገባው ነው ብለው ተናገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህናቱና ነቢያቱም ለአለቆቹና ለሕዝቡ ሁሉ፦ “በጆሮአችሁ እንደ ሰማችሁት በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት ተናግሯልና ይህ ሰው ሞት ይገባዋል” ብለው ተናገሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄሳቱ ነ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ካፓቶነ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ህንተ ህንተ ሀይን ስሴዳዋዳን፥ ሀ ብታኒ ሀ ካታማ ቦላን ትምቢትያ ኦዴዳ ድራዉ፥ እ ሀይቃናዉ በሴ!” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesetuunne timbbitiyaa odiyaawanttu kaappatoonne asaa ubbaw hawaadan yaageeddino; «Hintte hintte haytsaan siseeddawaadan, ha bitanii ha katamaa bollan timbbitiyaa odeedda diraw, I hayk'k'anaw bessee!» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeesetinne nabeti shuumetassinne dere ubbaas, «Intte intte hayththan siyida mala ha addezi hanno katamay bolla tinbite yootida gishshas izas hayqoy bessees!» gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴቲኔ ናቤቲ ሹሜታሲኔ ዴሬ ኡባስ፥ «ኢንቴ ኢንቴ ሃይን ሲዪዳ ማላ ሃ ኣዴዚ ሃኖ ካታማይ ቦላ ቲንቢቴ ዮቲዳ ጊሻስ ኢዛስ ሃይቆይ ቤሴስ!» ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነትነ ናበት ሀላቃታኮነ አሳ ኡባኮ ሀይሳዳ ያግዶሶና፦ “ህንተ፥ ህንተ ሀይን ስእዳይሳዳ፥ ሀ አደይ ሀ ካታማ ቦላ ትንብተ ኦድዳ ግሾ፥ እ ሀይቃናዉ በሴስ!” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahinetinne nabeti halaqatakonne asa ubbaako haysada yaagidosona: “Hinte, hinte haythan si7idaysada, ha addey ha katamaa bolla tinbite odida gisho, I hayqanaw bessees!” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ካህናቱና ነቢያቱም ለባለሥልጣኖቹና ለሕዝቡ ሁሉ፣ “በጆሯችሁ እንደ ሰማችሁት ይህ ሰው በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት ስለ ተናገረ ሞት ይገባዋል” አሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ካህናቱና ነቢያቱ ለመሪዎቹና ለሕዝቡ እንዲህ አሉ፦ “ይህ ሰው የተናገረውን ሁሉ እናንተ ራሳችሁ ሰምታችሁታል፤ በከተማችን ላይ ክፉ የትንቢት ቃል በመናገሩ ሞት ይገባዋል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ካህናትን ነቢያትን ድማ ነቶም ኣሕሉቕን ንዅሉ እቲ ህዝብን “እዝ ሰብኣይ እዙይ ነዛ ኸተማ እዚኣ፥ ከምቲ በእዛንኩም ዝሰማዕኹምዎ፥ ተነብዩላ እዩ እሞ፥ ሞት ይግብኦ እዩ” ኢሎም ተዛረብዎም። |