Jeremiah 26:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መጀመርታ ንግስነት ዮያቂም ወዲ ዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፡ እዚ ቃል እዚ ካብ እግዚኣብሄር መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ መጣ፤ አለም፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከጌታ ዘንድ መጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካቲ እዮአቄም ኮይሮ ካተቴዳ ዎደ፥ ሀ ቃላይ መና ጎዳፐ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyoosiyaasa na'ay Yihudaa Kaatii Iyo'ak'eemi koyiro kaateteedda wode, ha k'aalay Med'inaa Godaappe yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda kawo Iyosiyaasa naa Iyo7aaqemey kawotida koyro layththan hayssafe kaalli diza qaalay GODAA achchafe yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ካዎ ኢዮሲያሳ ና ኢዮኣቄሜይ ካዎቲዳ ኮይሮ ላይን ሃይሳፌ ካሊ ዲዛ ቃላይ ጎዳ ኣቻፌ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮስያሳ ናአይ ይሁዳ ካዎይ እዮአቄም ካዎትዳ ዎደ ጎዳ ቃላይ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyosyaasa na7ay Yihuda kawoy Iyo7aqeemi kawotida wode Godaa qaalay yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ ልጅ፣ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በይሁዳ እንደ ነገሠ ወዲያውኑ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “በቤተ መቅደሱ አደባባይ ቆመህ ከይሁዳ ከተሞች ሁሉ ለስግደት ወደዚያ ለሚመጡት ሕዝብ እኔ ያዘዝኩህን ሁሉ አንድ ነገር እንኳ ሳታስቀር ንገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብመጀመርታ ዘመን መንግስቲ ኢዮኣቄም ወዲ ኢዮስያስ ንጉስ ይሁዳ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር መፀ፤ |