Jeremiah 25:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ድማ፡ ነፍሲ ወከፍኩም ካብ ክፉእ መገድኹምን ካብ ክፉእ ግብሪኹምን ተነስሑ፡ ኣብታ እግዚኣብሄር ንዓኻን ንኣቦታትኩምን ዝሃበኩም ምድሪ ንዘለኣለም ንዘለኣለም ንበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “ሁላችሁ እናንተ ከክፉ መንገዳችሁና ከሥራችሁ ክፋት ተመለሱ፤ እግዚአብሔርም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጣችሁ ምድር ትቀመጣላችሁ አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። ሁላችሁ እናንተ ከክፉ መንገዳችሁና ከሥራችሁ ክፋት ተመለሱ፤ እግዚአብሔርም ከዘላለም ወደ ዘላለም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጣችሁ ምድር ተቀመጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም፦ ሁላችሁ እናንተ ከክፉ መንገዳችሁና ከሥራችሁ ክፋት ተመለሱ፤ ጌታም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጣችሁ ምድር ተቀመጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ ‘ህንተ ኡባይካ ህንተ ኢታ ኦግያፐነ ህንተ ኢታ ኦሱዋፐ ሀእ ስምተ። ስሞፐ፥ መና ጎዳይ ህንተዉነ ህንተ ማይዛ አዋቶ መ መናዉ እሜዳ ቢታን ህንተ ደአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu hawaadan yaageeddino; ‹Hintte ubbaykka hintte iita ogiyaappenne hintte iita oosuwaappe ha"i simmite. Simmooppe, Med'inaa Goday hinttewunne hintte mayzza aawaatoo med'i med'inaw immeedda biittan hintte de'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti, «Intte ubbayka intte iita ogeppenne intte iita oosoppe ha7i simmite. Histtiko GODAY inttessinne intte aawatas meri mernaas immida biittan intte daana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ፥ «ኢንቴ ኡባይካ ኢንቴ ኢታ ኦጌፔኔ ኢንቴ ኢታ ኦሶፔ ሃኢ ሲሚቴ። ሂስቲኮ ጎዳይ ኢንቴሲኔ ኢንቴ ኣዋታስ ሜሪ ሜርናስ ኢሚዳ ቢታን ኢንቴ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ፥ “ህንተ ኡባይ ህንተ ኢታ ኦግያፐነ ህንተ ኢታ ኦሱዋፐ ስምተ። ጎዳይ ህንተዉነ ህንተ ማይዛታስ መርናዉ እምዳ ቢታን ህንተ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti, “Hinte ubbay hinte iita ogiyapenne hinte iita oosuwape simmite. Goday hintewunne hinte mayzatas merinaw immida biittan hinte daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም እንዲህ አሉ፤ “እንግዲህ ሁላችሁ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ፤ እግዚአብሔር ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጣት ምድር ለዘላለም ትቀመጣላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ‘እግዚአብሔር ለእናንተና ለቀድሞ አባቶቻችሁ በሰጣት በዚህች ምድር ለዘለዓለም መኖር ትችሉ ዘንድ ከመጥፎ አኗኗራችሁና ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱውን፦ ኣብታ እግዚኣብሄር ንኣኻትኩምን ነቦታትኩምን ንዘለኣለመ ኣለም ዝሃባ ምድሪ ምእንቲ ኽትነብሩ፥ ነፍሲ ወከፍኩም ካብ ክፉእ መንገድኹምን፥ ካብ ክፉእ ግብርኹምን ክትምለሱ ነገሩኹም። |