Jeremiah 25:3 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ መበል ዓሰርተው ሰለስተ ዓመት ዮስያስ ወዲ ኣሞን ንጉስ ይሁዳ ኣትሒዙ፡ ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ፡ ማለት መበል ዕስራን ሰለስተን ዓመት፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጸ፡ ኣንጊሀ ተንሲአ ተዛሪበ ድማ ተዛረብኩኹም። ንስኻትኩም ግና ኣይሰማዕኩምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ከይሁዳ ንጉሥ ከአሞጽ ልጅ ከኢዮስያስ ከዐሥራ ሦስተኛው ዓመት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ባሉት በእነዚህ በሃያ ሦስቱ ዓመታት፥ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ፤ እኔም ማልጄ ተነሥቼ ተናገርኋችሁ፤ ነገር ግን አልሰማችሁኝም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከይሁዳ ንጉሥ ከአሞጽ ልጅ ከኢዮስያስ ከአሥራ ሦስተኛው ዓመት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ባሉት በእነዚህ በሀያ ሦስቱ ዓመታት፥ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ፥ እኔም ማልጄ ተነሥቼ ተናገርኋችሁ፤ ነገር ግን አልሰማችሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከይሁዳ ንጉሥ ከአሞጽ ልጅ ከኢዮስያስ ከዐሥራ ሦስተኛው ዓመት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ባሉት በእነዚህ በሀያ ሦስቱ ዓመታት፥ የጌታ ቃል ወደ እኔ መጣ፥ እኔም ማልጄ ተነሥቼ ተናገርኋችሁ፤ ተናገርሁ፥ ሆኖም ግን አልሰማችሁም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አሞጻ ናአይ፥ ይሁዳ ካቲ እዮስያስ ካተቴዳ ታማነ ሄዘን ላይፐ ዶሚደ፥ ሀች ጋካናዉ፥ ላታማነ ሄዙ ላይ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ዬዳ። ታንካ ዛራ ዛራደ ህንተዉ ኦዳድ፤ ሽን ህንተ ስሰናን እጼድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Amoos'a na'ay, Yihudaa Kaatii Iyoosiyaasi kaateteedda tammanne heezzentso laytsaappe doommiide, hachchi gakkanaw, laatamanne heezzu laytsaa Med'inaa Godaa k'aalay taakko yeedda. Taanikka zaara zaaraadde hinttew odaad; shin hintte sisennan is's'eeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Yuhuda kawo Amoone naa Iyosiyaasi kawotida tammanne heedzdzanththo layththafe doommidi hach gakkanaas nam7u tammanne heedzdzu layth kumeth GODAA qaalay taakko yides. Histtiin tanikka zaara zaarada inttes yootadis; gido attiin intte siyontta ixxideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ዩሁዳ ካዎ ኣሞኔ ና ኢዮሲያሲ ካዎቲዳ ታማኔ ሄን ላይፌ ዶሚዲ ሃች ጋካናስ ናምኡ ታማኔ ሄ ላይ ኩሜ ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዴስ። ሂስቲን ታኒካ ዛራ ዛራዳ ኢንቴስ ዮታዲስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢንቴ ሲዮንታ ኢጺዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሞፀ ናአይ፥ ይሁዳ ካዎይ፥ እዮስያስ ካዎትዳ ታማነ ሄን ላይፈ ዶምድ፥ ሀች ጋካናዉ፥ ላታማነ ሄ ላይ ጎዳ ቃላይ ታኮ ይስ። ታ ህንተዉ ዛራ ዛራ ኦዳስ፤ ሽን ህንተ ስኦና እፅደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amoxe na7ay, Yihuda kawoy, Iyosyaasi kawotida tammanne heedzantho laythafe doomidi, hachi gakanaw, laatamanne heedzu laythi Godaa qaalay taako yis. Ta hintew zaara zaara odas; shin hinte si7onna ixideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳ ንጉሥ የአሞን ልጅ ኢዮስያስ ከነገሠበት ከዐሥራ ሦስተኛው ዓመት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሃያ ሦስት ዓመት ሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ፤ ደጋግሜም ነገርኋችሁ፤ እናንተ ግን አልሰማችሁም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የዓሞን ልጅ ኢዮስያስ በይሁዳ ከነገሠ ከዐሥራ ሦስተኛው ዓመት ጀምሮ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ ለኻያ ሦስት ዓመት ሲናገረኝ ቈይቶአል፤ የእርሱንም ቃል ለእናንተ ከመናገር ከቶ አልቦዘንኩም፤ እናንተ ግን ልብ ብላችሁ አላስተዋላችሁም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኢዮስያስ ወዲ ኣሞፅ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ፥ ካብ መበል ዓሰርተ ሰለስተ ዓመቱ ጀሚሩ ኽሳዕ ሎሚ፥ ንዕስራን ሰለስተን ዓመት ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀ፤ ኣነውን ኣንጊሀ ተሲአ ነገርኩኹም፤ ንስኻትኩም ግና ኣይሰማዕኹምንን። |