Jeremiah 25:26 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም ነገስታት ሰሜን፡ ኣብ ርሑቕን ቀረባን፡ ነንሕድሕዶም፡ ኵለን ኣብ ምድሪ ዘለዋ መንግስታት ዓለም፡ ንጉስ ሰሳቅ ድማ ደድሕሪኦም ክሰትዩ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀረቡና የራቁ፥ አንዱ ከሌላው ጋር ያሉ የሰሜን ነገሥታትንም ሁሉ፥ በምድር ፊት ላይ ያሉ የዓለም መንግሥታትንም ሁሉ አጠጣኋቸው፤ የሲሳርም ንጉሥ ከእነርሱ በኋላ ይጠጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሜዶን ነገሥታትንም ሁሉ፥ የቀረቡና የራቁ፥ አንዱ ከሌላው ጋር ያሉ የሰሜን ነገሥታትንም ሁሉ፥ በምድር ፊት ላይ ያሉ የዓለም መንግሥታትንም ሁሉ አጠጣኋቸው፤ የሼሻክም ንጉሥ ከእነርሱ በኋላ ይጠጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንዱን ከሌላው በመቀጠል፥ ቅርብና ሩቅ የሰሜን ነገሥታትንም ሁሉ፥ በምድር ፊት ላይ ያሉ የዓለም መንግሥታትንም ሁሉ አጠጣኋቸው፤ የሼሻክም ንጉሥ ከእነርሱ በኋላ ይጠጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁጲሳ ባጋ ቢታ ካተቱዋ ኡባ፥ ሃኩዋንነ ማታን ደእያ ካተቱዋ ኡባ ኡንቱንቱ ካል ካል፥ ሳኣ ቦላን ደእያ ካዉተቱዋ ኡባ ኡሻድ። ኡንቱንቱ ኡባፐ ጉይያን፥ ባብሎነ ካዉካ ኡሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huup'issa bagga biittaa kaatetuwaa ubbaa, haakuwaaninne matan de'iyaa kaatetuwaa ubbaa unttunttu kaali kaali, sa'aa bollan de'iyaa kawutetsatuwaa ubbaa ushshaad. Unttunttu ubbaappe guyyiyaan, Baabloone kawuukka ushana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haahoninne matan diza pudeha bagga kawota ubbaa, taran taran biitta bolla diza kawoteththata ubbaa ushshadis. Istta ubbaafe guye Baabiloone kawoykka uyana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃሆኒኔ ማታን ዲዛ ፑዴሃ ባጋ ካዎታ ኡባ፥ ታራን ታራን ቢታ ቦላ ዲዛ ካዎቴታ ኡባ ኡሻዲስ። ኢስታ ኡባፌ ጉዬ ባቢሎኔ ካዎይካ ኡያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፑደሀ ቢታ ካዎታ ኡባ፥ ሃሆንነ ማታን ደእያ ካዎታ ኡባ ካላዳ ካላዳ ሳኣ ቦላ ደእያ ካዎተታ ኡባ ኡሻስ። ኤንታፈ ጉየ ባብሎነ ካዎይ ኡያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Pudeha biitta kawota ubbaa, haahoninne matan de7iya kawota ubbaa kaallada kaallada sa7aa bolla de7iya kawotethata ubbaa ushshas. Entafe guye Babiloone kawoy uyana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በቅርብና በሩቅ ያሉትን የሰሜን ነገሥታትንም ሁሉ በማከታተል፣ በምድር ላይ ያሉትን መንግሥታት ሁሉ አጠጣኋቸው፤ ከእነዚህም ሁሉ በኋላ የሺሻክ ንጉሥ ደግሞ ይጠጣል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ቀን እግዚአብሔር በሞት የሚቀጣቸው ሰዎች ሬሳ ከምድር ዳርቻ እስከ ምድር ዳርቻ ይረፈረፋል፤ የሚያለቅስላቸውም ሆነ ሰብስቦ የሚቀብራቸው አያገኙም፤ ስለዚህ እንደ ጥራጊ በሜዳ ላይ ተጥለው ይቀራሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅሎም እቶም ኣብ ቀረባን ኣብ ርሑቕን ዘለዉ ነገስታት ሰሜንን፥ ንዅሎም ኣብ ልዕሊ ምድሪ ዘለዉ መንግስታት ዓለምን ካብቲ ፅዋዕ ኣስተኽዎም። ድሕሪ እዚኣቶም ከዓ ንጉስ ሼሻክ ካብኡ ኽሰቲ እዩ። |