Jeremiah 25:23 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደዳንን ተማን ቡስን ኣብ ርሑቕ ኩርናዓት ዘለዉ ዅሎምን፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድዳንንም፥ ቴማንንም፥ ሮስንም፥ ፊታቸውን የሚከተቡትን ሁሉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድዳንንም፥ ቴማንንም፥ ቡዝንም፥ ጠጕራቸውንም የሚቈርጡትን ሁሉ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድዳንንም፥ ቴማንንም፥ ቡዝንም፥ የጠጉራቸውንም ማዕዘን የሚቈርጡትን ሁሉ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዳና፥ ተማና፥ ቡዛነ ባረንቱ ሁጲያ ሹፌርያ ሜድያ አሳቱዋ ኡባቱዋ ኡሻድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Dadaana, Temaana, Buuzanne barenttu huup'iyaa shufeeriyaa meediyaa asatuwaa ubbatuwaa ushshaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dadaane, Teema, Buuzenne bantta hu7e gaamme meediza asaa ubbata, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዳኔ፥ ቴማ፥ ቡዜኔ ባንታ ሁኤ ጋሜ ሜዲዛ ኣሳ ኡባታ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ደዳና፥ ተማና፥ ቡዛነ ባንታ ሁጵያ ጋፃ ሜድያ አሳ ኡባ ኡሻስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dedaana, Temaana, Buzanne banta huuphiya gaxa meediya asa ubbaa ushshas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድዳንን፣ ቴማንን፣ ቡዝን፣ ጠጕራቸውን ዙሪያውን የሚከረከሙትን ሕዝብ ሁሉ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ኤርምያስ ሆይ! አንተም እኔ የነገርኩህን ቃል ሁሉ ማወጅ አለብህ፤ እነዚህን ሕዝቦች እንዲህ በላቸው፦ ‘እግዚአብሔር ከሰማይ ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል፤ ከቅዱስ መኖሪያውም ነጐድጓድ ያሰማል፤ በምድሩም ላይ ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል፤ ወይን እንደሚጨምቁ በከፍተኛ ድምፅ ይናገራል፤ በምድር በሚኖሩ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኸተማታት ዴዳን ቴማን ቡዝን፥ ነቶም ፀጕሮም ወሰና ወሰን ዝላፅዩ ዅሎምን፥ |