Jeremiah 25:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም ነገስታት ጢሮስን ኵሎም ነገስታት ሲዶንን ነገስታት እተን ኣብ ስግር ባሕሪ ዘለዋ ደሴታትን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጢሮስንም ነገሥታት ሁሉ፥ የሲዶናንም ነገሥታት ሁሉ፥ በባሕር ማዶ ያሉ የደሴት ነገሥታትንም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጤሮስን ነገሥታትም ሁሉ፥ የሲዶናን ነገሥታት ሁሉ፥ በባህር ማዶ ያለች የደሴት ነገሥታትንም፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጤሮስን ነገሥታትም ሁሉ፥ የሲዶናን ነገሥታትም ሁሉ፥ በባሕር ማዶ ያለች የደሴት ነገሥታትንም፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጺሮሳ ካተቱዋ ኡባ፥ ሲዶና ካተቱዋ ኡባነ ሜድተራነ አባፐ ሄፍን ጋጻን ደእያ ቢታ ካተቱዋካ ኡሻድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'iiroosa kaatetuwaa ubbaa, Sidoona kaatetuwaa ubbaanne Meediteraane Abbaappe hefintsa gas'an de'iyaa biittaa kaatetuwaakka ushshaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xiroosenne Sidoona abbafe he pinththa gaxan diza kawota, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺሮሴኔ ሲዶና ኣባፌ ሄ ፒን ጋጻን ዲዛ ካዎታ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅሮሳ ካዎታ ኡባ፥ ስዶና ካዎታ ኡባነ መደትራነ አባፈ ሄፍንን፥ ሃሆን ደእያ ካዎታ ኡሻስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xiroosa kawota ubbaa, Sidoona kawota ubbaanne Medetiraane Abbaafe hefinthan, haahon de7iya kawota ushshas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጢሮስንና የሲዶናን ነገሥታት ሁሉ፣ ከባሕሩ ማዶ ያሉ የጠረፍ ምድር ነገሥታትን፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ፥ ጥፋትን የስሜ መጠሪያ በሆነችው ከተማ እጀምራለሁ፤ ታዲያ ከቅጣት የሚያመልጡ ይመስላቸዋልን? እኔ በምድር በሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ላይ ጦርነትን ስለማመጣ ከቶ ከቅጣት የሚያመልጡ የሉም፤ እኔ የሠራዊት አምላክ ይህን ተናግሬአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅሎም ነገስታት ጢሮስን ነገስታት ሲዶናን፥ ነቶም ኣብ ዙርያ ገማግም ማእኸላይ ባሕሪ ዝነብሩ ነገስታትን፥ |