Jeremiah 25:20 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም ሕውስዋስ ህዝብታትን ኵሎም ነገስታት ምድሪ ኡዝን ኵሎም ነገስታት ምድሪ ፍልስጥኤማውያንን ኣሽቃሎንን ኣሳን ቄክሮንን ተረፍ ኣሽዶድን፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተደባለቀውንም ሕዝብ ሁሉ፥ የዖፅ ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፥ የፍልስጥኤም ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፤ አስቀሎናንም፥ ጋዛንም፥ አቃሮንንም፥ የአዛጦንንም ቅሬታ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተደባለቀውንም ሕዝብ ሁሉ፥ የዖፅ ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፥ የፍልስጥኤም ምድር ነገሥታትንም ሁሉ አስቀሎናንም ጋዛንም አቃሮንንም የአዞጦንንም ቅሬታ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተደባለቀውንም ሕዝብ ሁሉ፥ የዑፅ ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፥ የፍልስጥኤም ምድር ነገሥታትንም ሁሉ አስቀሎናንም ጋዛንም አቃሮንንም የአዛጦንንም ትሩፍ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያን ደእያ አላጋ አሳቱዋ ኡባ ኡሻድ። ኡጻ ቢታ ካተቱዋ ኡባ ኡሻድ። ፕልስጼማ ቢታን ደእያ አስቃሎና፥ ጋዛ፥ ኤቅሮናነ አሽዶዳፐ አቴዳ ባጋ ካተቱዋ ኡባ ኡሻድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | yaan de'iyaa allaga asatuwaa ubbaa ushshaad. Uus'a biittaa kaatetuwaa ubbaa ushshaad. Piliss's'eema biittan de'iyaa Ask'k'aloona, Gaaza, Ek'iroonanne Ashddoodappe atteeda bagga kaatetuwaa ubbaa ushshaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | heen diza walaka deraa ubbaa, Uuxe biitta kawota ubbaa, Filisxeeme kawota, Asqeloonan, Gaazan, Aqarooneninne Azaxoonen atti diza deraa ubbaa, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄን ዲዛ ዋላካ ዴራ ኡባ፥ ኡጼ ቢታ ካዎታ ኡባ፥ ፊሊስጼሜ ካዎታ፥ ኣስቄሎናን፥ ጋዛን፥ ኣቃሮኔኒኔ ኣዛጾኔን ኣቲ ዲዛ ዴራ ኡባ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያን ደእያ አላጋ አሳ ኡባ ኡሻስ። ኦፃ ካዎታ ኡባ ኡሻስ። ፍልስፄመን ደእያ አስቃሎና፥ ጋዛ፥ ኤቅሮናነ አሽዶዳፐ አትዳ ካዎታ ኡባ ኡሻስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | yan de7iya allaga asa ubbaa ushshas. Oxa kawota ubbaa ushshas. Filisxeemen de7iya Asqaloona, Gaaza, Eqroonanne Ashdoodape attida kawota ubbaa ushshas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ የሚኖሩትን ድብልቅ ሕዝብ ሁሉ፣ የዖፅ ምድር ነገሥታትን ሁሉ፣ በአስቀሎና፣ በጋዛ፣ በአቃሮንና በአዛጦንም ሕዝብ ቅሬታ ያሉትን የፍልስጥኤም ነገሥታት፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “የእስራኤል አምላክ እኔ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ከማመጣው ጦርነት የተነሣ ሰክረው እስከሚያስመልሳቸውና ወድቀውም መነሣት እስኪሳናቸው ድረስ እንዲጠጡ የማዛቸው መሆኔን ለሕዝቡ ንገር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅሎም ሕውስዋስ ህዝብን፥ ንዅሎም ነገስታት ሃገር ዖፅን፥ ንዅሎም ነገስታት ሃገር ፍልስጥኤምን ኣስቀሎናን ጋዛን ኣቃሮንን፥ ነቶም ኣብ ኣዛጦን ዝተረፉ ህዝብን፥ |