Jeremiah 25:19 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈርኦን ንጉስ ግብጽን ባሮቱን መሳፍንቱን ብዘሎ ህዝቡን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የግ​ብ​ፅ​ንም ንጉሥ ፈር​ዖ​ንን፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹ​ንም፥ መሳ​ፍ​ን​ቱ​ንና መኳ​ን​ን​ቱን፤ ሕዝ​ቡ​ንም ሁሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የግብጽንም ንጉሥ ፈርዖንን ባሪያዎቹንም አለቆቹንም ሕዝቡንም ሁሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የግብጽንም ንጉሥ ፈርዖንን ባርያዎቹንም አለቆቹንም ሕዝቡንም ሁሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግብጼ ቢታ ካትያ፥ አ ቆማቱዋ፥ አ ካፓቱዋ፥ አ ቢታ አሳ ኡባነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gibs'e biittaa kaatiyaa, Aa k'oomatuwaa, Aa kaappatuwaa, Aa biittaa asaa ubbaanne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gibxe biitta kawo, iza aylleta, iza shuumeta, iza deraa ubbaa,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊብጼ ቢታ ካዎ፥ ኢዛ ኣይሌታ፥ ኢዛ ሹሜታ፥ ኢዛ ዴራ ኡባ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግብፀ ካዋ፥ እያ አይለታ፥ እያ ሞርናታ፥ እያ ቢታ አሳ ኡባነ
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gibxe kawa, iya aylleta, iya moorinnata, iya biitta asa ubbaanne
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የግብፅን ንጉሥ ፈርዖንን፣ አገልጋዮቹን፣ ባለሥልጣኖቹንና ሕዝቡን ሁሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከጽዋው መጠጣት የሚገባቸው ሌሎች ደግሞ የሚከተሉት ናቸው፦ የግብጽ ንጉሥ ከባለሟሎቹና ከመኳንንቱ ሁሉ ጋር፥ የግብጽ ሕዝብና በግብጽ የሚኖሩ መጻተኞች ሁሉ፥ በዑፅ ምድር የሚኖሩ ነገሥታት ሁሉ፥ በፍልስጥኤማውያን ከተሞች፥ በአስቀሎና፥ በጋዛ፥ በዔቅሮንና በአሽዶድ፥ በሌሎች ቦታዎችም የሚኖሩ የኤዶም፥ የሞአብና የዐሞን ሕዝቦች ሁሉ፥ የጢሮስና የሲዶና ነገሥታት ሁሉ፥ በሜዲትራኒያን ባሕር ዙሪያ በሚገኙ አገሮች ያሉ ነገሥታት ሁሉ፥ የደዳን፥ የቴማና የቡዝ ከተሞች ሁሉ፥ የግንባራቸውን ግራና ቀኝ ጠጒር የሚላጩ ሕዝቦች ሁሉ፥ የዐረብ አገር ነገሥታት ሁሉ፥ በበረሓ የሚኖሩ ነገዶች ነገሥታት ሁሉ፥ የዘምሪ፥ የዔላምና የሜዶን ነገሥታት ሁሉ፥ ሌሎችም በስተሰሜን በኩል በሩቅና በቅርብ ያሉ ነገሥታት ሁሉ በየተራቸው። በምድር ላይ የሚኖሩት ሕዝብ ሁሉ፥ ከዚህ ጽዋ ይጠጣሉ፤ በመጨረሻም የባቢሎን ንጉሥ ከዚህ ጽዋ መጠጣት ይኖርበታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፈርዖን ንጉስ ግብፅን ንሹማምንቱን ንመሳፍንቱን ንዅሉ ህዝቡን፥