Jeremiah 25:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | የሩሳሌምን ከተማታት ይሁዳን ነገስታታን መሳፍንታን፡ ምድረበዳ፡ ምግራም፡ ሕሹኽታን መርገምን ክገብራ። ከምዚ ሎሚ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዛሬ እንደ ሆነው ሁሉ ፈጽሞ ምድረ በዳ ይሆኑ ዘንድ፥ ለርግማንም አደርጋቸው ዘንድ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች፥ ነገሥታቷንም፥ አለቆችዋንም አጠጣኋቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዛሬ እንደ ሆነው ሁሉ ባድማና መደነቂያ ማፍዋጫም እርግማንም አደርጋቸው ዘንድ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ነገሥታትዋንም አለቆችዋንም አጠጣኋቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዛሬ እንደ ሆነው ሁሉ ባድማና መሣቀቂያ ማፍዋጫም እርግማንም ላደርጋቸው፥ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ነገሥታትዋንም አለቆችዋንም አጠጣኋቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀች ሀኔዳዋዳንካ ኡንቱንቱ ኡባ ባሻነ ዳጋማ፥ ጫሻነ ቃንገ ኦና ማላ፥ የሩሳላመነ ይሁዳ ካታማቱዋ፥ አ ካተቱዋነ አ ካፓቱዋ ኡባ ኡሻድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hachchi haneeddawaadankka unttunttu ubbaa bashshaanne dagama, c'ashshaanne k'anggetsaa ootsana mala, Yerusaalamenne Yihudaa katamatuwaa, Aa kaatetuwaanne Aa kaappatuwaa ubbaa ushshaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hach hanidayssa mala istti bula, asi harasettizayta, kadhizaytanne qanggettidayta gidana mala Yerusalaamenne Yuhuda katama asata, istta kawotanne istta shuumeta ubbaa, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃች ሃኒዳይሳ ማላ ኢስቲ ቡላ፥ ኣሲ ሃራሴቲዛይታ፥ ካዛይታኔ ቃንጌቲዳይታ ጊዳና ማላ ዬሩሳላሜኔ ዩሁዳ ካታማ ኣሳታ፥ ኢስታ ካዎታኔ ኢስታ ሹሜታ ኡባ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀች ሀንዳይሳዳ ኤንታ ኡባ ዮነ ዳጋማ፥ ጫሸነ ባደ ኦና መላ የሩሳላመነ ይሁዳ ካታማታ፥ እያ ካዎታነ እያ ሞርናታ ኡባ ኡሻስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hachi hanidaysada enta ubbaa dhayonne dagama, cashshenne baadethi oothana mela Yerusalaamenne Yihuda katamata, iya kawotanne iya moorinnata ubbaa ushshas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዛሬ እንደ ሆነው ሁሉ ባድማና ሰዎች የሚጸየፏቸው መዘባበቻና ርግማን እንዲሆኑ፣ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች፣ ነገሥታቷንና ባለሥልጣኖቿን፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኢየሩሳሌምና የይሁዳ ከተሞች ሕዝብ ከነገሥታቱና ከመኳንንቱ ጋር ከዚህ ጽዋ እንዲጠጡ ተደረገ፤ ከዚህም የተነሣ እነዚህ ስፍራዎች ለማየት እጅግ የሚያስፈራ በረሓ መሳደቢያና መራገሚያ ቦታዎች ይሆናሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዝ ሎሚ ኾይንዎ ዘሎ፥ ምድረ በዳን መሰክሕን መላገፅን መራገምን ምእንቲ ክኾኑ፥ ንኢየሩሳሌምን ንኸተማታት ይሁዳን ንነገስታታን ንኣሕሉቓን፥ |