Jeremiah 25:17 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ነታ ጽዋእ ካብ ኢድ እግዚኣብሄር ወሲደ፡ ንዅሎም እቶም እግዚኣብሄር ዝለኣኸኒ ኣህዛብ ኣስተኽዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እጅ ጽዋ​ውን ወሰ​ድሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እኔን የላ​ከ​ባ​ቸ​ውን አሕ​ዛብ ሁሉ አጠ​ጣ​ኋ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእግዚአብሔርም እጅ ጽዋውን ወሰድሁ፥ እግዚአብሔርም እኔን የሰደደባቸውን አሕዛብ ሁሉ አጠጣኋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከጌታም እጅ ጽዋውን ወሰድሁ፥ ጌታም እኔን የላከባቸውን አሕዛብ ሁሉ አጠጣኋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን መና ጎዳ ኩሽያፐ ዋንጫ አካደ፥ እ ታና ኪቴዳ ካዉተቱዋ ኡባ ኡሻድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Med'inaa Godaa kushiyaappe wanc'c'aa akkaade, I taana kiitteedda kawutetsatuwaa ubbaa ushshaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin tani GODAA kusheppe wancaa ekkada izi tana kiittida kawoteththatakko baada istta ushshadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ታኒ ጎዳ ኩሼፔ ዋንጫ ኤካዳ ኢዚ ታና ኪቲዳ ካዎቴታኮ ባዳ ኢስታ ኡሻዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ጎዳ ኩሸፐ ዋንጫ ኤካዳ፥ እ ታና ኪትዳ ካዎተታ ኡባ ኡሻስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani Godaa kushepe wanca ekada, I tana kiitida kawotethata ubbaa ushshas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ጽዋውን ከእግዚአብሔር እጅ ተቀብዬ እርሱ ወደ ላከኝ ሕዝቦች ሁሉ ሄድሁ፤ እንዲጠጡትም አደረግሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ጽዋውን ከእግዚአብሔር እጅ ወሰድኩና እግዚአብሔር ወደ ላከኝ ሕዝቦች ሁሉ ሄጄ እንዲጠጡት አደረግሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ድማ ነታ ፅዋዕ ካብ ኢድ እግዚኣብሄር ተቐቢለ፥ ናብቶም ኵሎም እግዚኣብሄር ዝለኣኸኒ ህዝብታት ከድኩ፤ ከም ዝሰትይዎውን ገበርኩ።