Jeremiah 25:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብለኒ ኣሎ፦ ጽዋእ ወይኒ እዚ ቝጥዓ እዚ ኻብ ኢደይ ውሰድ እሞ፡ እቶም ዝልእከኩም ዘለኹ ኣህዛብ ኲሎም ይስትይዋ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል፥ “ያልተበረዘ የዚህን ቍጣ የወይን ጠጅ ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ አንተን የምሰድድባቸውን አሕዛብን ሁሉ አጠጣቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል። የዚህን ቍጣ የወይን ጠጅ ጽዋ ከእጄ ውሰድ አንተንም የምሰድድባቸውን አሕዛብን ሁሉ አጠጣቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ አለኝ፦ “የዚህን ቁጣ የወይን ጠጅ ጽዋ ከእጄ ውሰድ አንተንም የምልክባቸውን አሕዛብን ሁሉ አጠጣቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ታዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀዋ ታ ሀንቁዋ ዎይንያ ኤሳይ ኩሜዳ ዋንጫ ሄይ። አፋደ ታን ኔና ኪትያ ካዉተቱዋ ኡባ ኡሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay taw hawaadan yaageedda; «Hawaa ta hank'k'uwaa woyniyaa eessay kumeedda wanc'c'aa hey. Afaade taani neena kiittiyaa kawutetsatuwaa ubbaa ushsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Isra7eele Xoossay taas, «Hayssa ta hanqo woyne ushshazi kumida wanca hey; efada tani nena kiittiza kawoteththata ubbaa ushsha. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ታስ፥ «ሃይሳ ታ ሃንቆ ዎይኔ ኡሻዚ ኩሚዳ ዋንጫ ሄይ፤ ኤፋዳ ታኒ ኔና ኪቲዛ ካዎቴታ ኡባ ኡሻ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታ ሀንቁዋን ኩምዳ ዎይነ ዋንጫ ታ ኩሸፐ ኤካ። ኤፋዳ ታ ነና ኪትያ ካዎተታ ኡባ ኡሻ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ta hanquwan kumida woyne wanca ta kushepe eka. Efada ta nena kiittiya kawotethata ubbaa ushsha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “በቍጣዬ የወይን ጠጅ የተሞላውን ይህን ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ እኔ ወደምልክህም ሕዝቦች ሁሉ ሄደህ አጠጣቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “ይህን በቊጣዬ ወይን የተሞላ ጽዋ ከእጄ ውሰድ እኔ ወደምልክህ ሕዝቦች ሄደህ ከእርሱ እንዲጠጡ አድርግ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ በለኒ፦ “እንካ፥ እዛ ወይኒ ቝጥዓይ ዝመልአት ፅዋዕ፥ ካብ ኢደይ ውሰድ፤ ንኵሎም ነቶም ኣነ ንኣኻ ዝልእኸካ ህዝብታት ኬድካ ኣስትዮም። |