Jeremiah 25:13 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባኣ ዝበልክዎ ዅሉ ቓላተይ፡ ኤርምያስ ብዛዕባ ኵሎም ኣህዛብ እተነበዮ ዅሉ ኣብዛ መጽሓፍ እዚኣ እተጻሕፈ ዅሉ፡ ናብታ ምድሪ ኸምጽኣ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእርስዋም ላይ የተናገርሁትን ቃሌን ሁሉ፥ ኤርምያስ በአሕዛብ ሁሉ ላይ በትንቢት የተናገረውን በዚች መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ፥ በዚያች ምድር ላይ አመጣለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእርስዋም ላይ የተናገርሁትን ቃሌን ሁሉ፥ ማለት ኤርምያስ በአሕዛብ ሁሉ ላይ ትንቢት የተናገረውን በዚህች መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ፥ በዚያች ምድር አመጣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእርሷም ላይ የተናገርሁትን ቃሎቼን ሁሉ፥ ማለት ኤርምያስ በአሕዛብ ሁሉ ላይ ትንቢት የተናገረውን በዚህች መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ፥ በዚያች ምድር አመጣለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ሄ ቢታ ቦላን ሃሳዬዳዋ ኡባ፥ ኤርማስ ካዉተቱዋ ኡባ ቦላ፥ “ሀናና” ጊደ ኦዴዳ፥ ሀ ማጻፋን ጻፈቴዳዋ ኡባ ሄ ቢታ ቦላን አሀና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani he biittaa bollan haasayeeddawaa ubbaa, Ermaasi kawutetsatuwaa ubbaa bolla, «Hanana» giide odeedda, ha mas'aafan s'aafetteeddawaa ubbaa he biittaa bollan ahana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani he biitta bolla haasaydayssa ubbaa, ha maxaafazan xaafettidayssa, Ermaasi kawoteththata ubbaa bolla yootida tinbiteta ehana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ሄ ቢታ ቦላ ሃሳይዳይሳ ኡባ፥ ሃ ማጻፋዛን ጻፌቲዳይሳ፥ ኤርማሲ ካዎቴታ ኡባ ቦላ ዮቲዳ ቲንቢቴታ ኤሃና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ሀ ቢታ ቦላ ኦድዳ ኡባ፥ ኤርምያስ ካዎተታ ኡባ ቦላ ኦድዳ ትንብትያነ ሀ ማፃፋን ፃፈትዳ ኡባ ሀ ቢታ ቦላ ኤሀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta ha biitta bolla odida ubbaa, Ermiyaasi kawotethata ubba bolla odida tinbitiyanne ha maxaafan xaafetida ubbaa ha biitta bolla ehana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምድሪቱ ላይ የተናገርሁትን ሁሉ ይኸውም በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውንና ኤርምያስ በሕዝቦች ሁሉ ላይ የተናገረውን ትንቢት አመጣባታለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኤርምያስ አማካይነት በሕዝብ ሁሉ ላይ አመጣለሁ ያልኩትን፥ ማለትም በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ሁሉ በላይዋ ላይ በማውረድ ባቢሎንን እቀጣለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ኣብ ልዕሊ እዛ ሃገር እዚኣ ዝተናገርክዎ ቓላትን፥ ነቲ ኣብዝ መፅሓፍ እዙይ ዝተፅሓፈን፥ ነቲ ኤርሚያስ ንዅሉ ህዝቢ ዝተናገሮ ትንቢትን ኣብዛ ሃገር እዚኣ ከምፅኦ እየ። |