Jeremiah 25:12 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰብዓ ዓመት ምስ ተወድአ ድማ፡ ንንጉስ ባቢሎንን ነቲ ህዝብን ብሰሪ ኣበሳታቶምን ንምድሪ ከለዳውያንን ክበጽሖ እየ፡ ናይ ዘለኣለም ምድረበዳ ድማ ክገብራ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ሰባው ዓመትም በተፈጸመ ጊዜ፥ የባቢሎንን ንጉሥና ያን ሕዝብ ስለ ኀጢአታቸው እቀጣለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ የከለዳውያንንም ምድር ለዘለዓለም አጠፋቸዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰባው ዓመትም በተፈጸመ ጊዜ፥ የባቢሎንን ንጉሥና ያንን ሕዝብ ስለ ኃጢአታቸው እቀጣለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ የከለዳውያንንም ምድር ለዘላለም ባድማ አደርጋታለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰባው ዓመትም በተፈጸመ ጊዜ፥ የባቢሎንን ንጉሥና ያንን ሕዝብ ስለ ኃጢአታቸው እቀጣለሁ፥ ይላል ጌታ፥ የከለዳውያንንም ምድር ለዘለዓለም ባድማ አደርጋታለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ላፑን ታሙ ላይይ ፖለት ስምና፥ ታን መና ጎዳይ ባብሎነ ካትያነ አ ካዉተ አሳ ኡንቱንቱ ባይዙዋ ድራዉ ሙራና፤ ኡንቱንቱ ቢታካ መናዉ አይነ ባይናዋ ኦና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Laappun tammu laytsay poletti simmina, taani Med'inaa Goday Baabloone kaatiyaanne Aa kawutetsaa asaa unttunttu bayzzuwaa diraw murana; unttunttu biittaakka med'inaw ayinne baynawaa ootsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Laappun tammu layththay polettidaappe guye Baabiloone kawo, iza deraanne iza biittaa mooro gishshas tani qaxxayana; istta biittaaka mernaas bula ooththana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ላፑን ታሙ ላይይ ፖሌቲዳፔ ጉዬ ባቢሎኔ ካዎ፥ ኢዛ ዴራኔ ኢዛ ቢታ ሞሮ ጊሻስ ታኒ ቃጻያና፤ ኢስታ ቢታካ ሜርናስ ቡላ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ላፑን ታሙ ላይይ ፖለትዳፐ ጉየ፥ ታኒ ባብሎነ ካዋነ እያ አሳ ኤንታ ናጋራ ግሾ ሴራና፤ ኤንታ ቢታ መርናዉ ባይሳ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Laapun tammu laythay poletidaape guye, taani Babiloone kawanne iya asaa enta nagara gisho seerana; enta biitta merinaw baysa oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ነገር ግን ሰባው ዓመት ከተፈጸመ በኋላ፣ የባቢሎንን ንጉሥና ሕዝቡን፣ የባቢሎናውያንንም ምድር ስለ በደላቸው እቀጣቸዋለሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ለዘላለምም ባድማ አደርጋታለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ሰባው ዓመት ሲፈጸም ባቢሎንን፥ ሕዝብዋንና ንጉሥዋን በበደላቸው ምክንያት እቀጣቸዋለሁ፤ የባቢሎንም ምድር ለዘለዓለም ባድማ ሆና እንድትቀር አደርጋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ሰብዓ ዓመት ምስ መልኣ ድማ ንህዝቢ ባቢሎንን ንንጉሶምን ብሰንኪ በደሎም ክቐፅዖም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። ንሃገሮም ከዓ ንሓዋሩ ኸባድማ እየ። |