Jeremiah 25:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዛ ምድሪ እዚኣ ብዘላ በረኻን ዜገርምን ኪኸውን እዩ። እዞም ኣህዛብ እዚኣቶም ድማ ንጉስ ባቢሎን ሰብዓ ዓመት ኬገልግሉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህችም ምድር ሁሉ ትጠፋለች፤ ለእነዚህም አሕዛብና ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ይገዛሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህችም ምድር ሁሉ ባድማና መደነቂያ ትሆናለች፤ እነዚህም አሕዛብ ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ይገዛሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህችም ምድር ሁሉ ባድማና መሣቀቂያ ትሆናለች፤ እነዚህም አሕዛብ ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ያገለግላሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ቢታይ ኡባና ባሻ አይነ ባይና ቢታ ግዳናዋ፤ ሀ ካዉተቱካ ባብሎነ ካትያዉ ላፑን ታሙ ላይ ሞደታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha biittay ubbaanna bashshaa ayinne baynna biittaa gidanawaa; ha kawutetsatuukka Baabloone kaatiyaw laappun tammu laytsaa moodetana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha biittay mulera bulanne kays gidana; ha kawoteththatikka Baabiloone kawos laappun tammu layth haarettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃ ቢታይ ሙሌራ ቡላኔ ካይስ ጊዳና፤ ሃ ካዎቴቲካ ባቢሎኔ ካዎስ ላፑን ታሙ ላይ ሃሬታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ቢታይ ኩመ ላለትዳነ ባይሳ ቢታ ግዳና፤ ካዎተት ባብሎነ ካዋስ ላፑን ታሙ ላይ ሃረታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha biittay kumethi laaletidanne baysa biitta gidana; kawotethati Babiloone kawas laapun tammu laythi haaretana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አገሪቱ በሞላ ባድማና ጠፍ ትሆናለች፤ እነዚህም ሕዝቦች ለባቢሎን ንጉሥ ሰባ ዓመት ይገዛሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምድሪቱ በሙሉ ፍርስራሽና ባድማ ትሆናለች፤ እነዚህ ሕዝቦችም ለሰባ ዓመት ለባቢሎን ንጉሥ ይገዛሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵላ እዛ ሃገር እዚኣ ድማ ኽትባድምን ክትዓኑን እያ፤ እዞም ህዝብታት እዚኣቶምውን ሰብዓ ዓመት ንንጉስ ባቢሎን ክግዝእዎ እዮም። |