Jeremiah 25:10 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካዚ፡ ድምጺ ሓጐስን ድምጺ ሓጐስን፡ ድምጺ መርዓውን ድምጺ መርዓትን፡ ድምጺ ኣእማን መፍሓርን ብርሃን ሽምዓን ካባታቶም ከውጽእ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም የሐሤትን ድምፅና የደስታን ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራን ድምጽና የሴት ሙሽራን ድምፅ፥ የወፍጮንም ድምፅ የመብራትንም ብርሃን አስቀራለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም የእልልታን ድምፅና የደስታን ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራን ድምፅና የሴት ሙሽራን ድምፅ፥ የወፍጮንም ድምፅ የመብራትንም ብርሃን አስቀራለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም የእልልታን ድምፅና የደስታን ድምፅ፥ የሙሽራውን ድምፅና የሙሽራይቱን ድምፅ፥ የወፍጮንም ድምፅ የመብራትንም ብርሃን አስቀራለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ኡንቱንቱፐ እልልሳነ ናሸቻ ኮሻ፥ ቡላችያዋነ ቡላቼትያን ኮሻ፥ ዎጻን ጋጭያ ኮሻነ ጾምፕያ ፖኡዋ ይሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani unttunttuppe ililssaanne nashshechchaa kooshshaa, bullachchiyaawaanne bullachchettiyaan kooshshaa, wos'aan gaac'c'iyaa kooshshaanne s'omppiyaa poo'uwaa d'ayissana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani isttafe ufayssinne ililisa cenggurssa, mishirazanne mishiray cenggurssa, woxa giirissinne xomppe poo7o dhayssana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ኢስታፌ ኡፋይሲኔ ኢሊሊሳ ጬንጉርሳ፥ ሚሺራዛኔ ሚሺራይ ጬንጉርሳ፥ ዎጻ ጊሪሲኔ ጾምፔ ፖኦ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ግዶፈ እልልስነ ኡፋይሳ ቃላ፥ ያጋኖ ግርስ፥ ዎፃ ግርስነ ፆምፐ ፖኦ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta giddofe ililsinne ufaysa qaala, yaagano girsi, woxa girsinne xompe poo7o dhaysana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የደስታንና የእልልታን ድምፅ፣ የሙሽራውንና የሙሽራዪቱን ድምፅ፣ የወፍጮን ድምፅና የመብራትን ብርሃን አስቀራለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የደስታና የሐሤት ድምፅ፥ የሠርግ ዘፈንም ድምፅ እንዳይኖር፥ ማንም ሰው እህል እንዳይፈጭ፥ ወይም በሌሊት መብራት እንዳያበራ አደርጋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብኣቶም ድምፂ ሓጐስን ዕልልታን፥ ድምፂ መርዓውን መርዓትን፥ ድምፂ መጥሓንን ብርሃን መብራህትን ከጥፍእ እየ። |