Jeremiah 24:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቶም ክብላዕ ዘይክእሉ እኩያት በለስ ድማ ክፉኣት እዮም። ብሓቂ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳን ንመሳፍንቱን ነቶም ኣብዛ ምድሪ እዚኣ ዝተረፉ ተረፍ የሩሳሌምን ነቶም ኣብ ምድሪ ግብጺ ዘለዉን ክህቦም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ ይላል፥ “ከክ​ፋቱ የተ​ነሣ ይበላ ዘንድ እን​ደ​ማ​ይ​ቻል እንደ ክፉው በለስ፥ እን​ዲሁ የይ​ሁ​ዳን ንጉሥ ሴዴ​ቅ​ያ​ስን፤ አለ​ቆ​ቹ​ንም፥ በዚች ሀገር የሚ​ቀ​ሩ​ት​ንም የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ቅሬታ፥ በግ​ብ​ጽም ሀገር የሚ​ቀ​መ​ጡ​ትን እን​ዲሁ አደ​ር​ጋ​ቸ​ዋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። ከክፋቱ የተነሣ ይበላ ዘንድ እንደማይቻል እንደ ክፉው በለስ፥ እንዲሁ የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን አለቆቹንም በዚህችም አገር የሚቀሩትን የኢየሩሳሌም ቅሬታ በግብጽም አገር የሚቀመጡትን እጥላቸዋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ነገር ግን ጌታ እንዲህ ይላል፦ ከክፋቱ የተነሣ ሊበላ እንደማይችል እንደ ክፉው በለስ፥ እንዲሁ የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን አለቆቹንም፥ በዚህችም አገር የሚቀሩትን የኢየሩሳሌምን ትሩፍ፥ በግብጽም አገር የሚቀመጡትን ክፉውን አደርግባቸዋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ቃይ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ይሁዳ ካትያ ሰደቅያሳ፥ አ ካፓቱዋ፥ ሀ ቢታን አቴዳ የሩሳላመ አሳ አቴዳዋንታነ ግብጼ ቢታን ደእያዋንታ፥ ማናዉ ጊገና ሄ ሎይ ኢታ ባላስያ ቴራዳን ኢታ ጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «K'ay Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Yihudaa Kaatiyaa Sedek'iyyaasa, Aa kaappatuwaa, ha biittan atteeda Yerusaalame asaa atteeddawanttanne Gibs'e biittan de'iyaawantta, maanaw giigenna he loytsi iita balasiyaa teeraadan iita gaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Gido attiin GODAY, meetettontta keehi iita balaseza mala Yuhuda Kawo Sedeqiyaasanne iza shuumeta, qasseka Yerusalaamen casha attidaytanne Gibxen dizayta ta hessaththo ooththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ጊዶ ኣቲን ጎዳይ፥ ሜቴቶንታ ኬሂ ኢታ ባላሴዛ ማላ ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሳኔ ኢዛ ሹሜታ፥ ቃሴካ ዬሩሳላሜን ጫሻ ኣቲዳይታኔ ጊብጼን ዲዛይታ ታ ሄሳ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን፥ “ይሁዳ ካዋ ሰደቅያሳ፥ እያ ሞርናታ፥ ሀ ቢታን ግድን የሩሳላመን አትዳ አሳነ ግብፀ ቢታን ደኤይሳታ ማናዉ ጊጎና ዳሮ ኢታ ባላሰ ቴራዳ ኢታ ጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin, “Yihuda kawa Sedeqiyaasa, iya moorinnata, ha biittan gidin Yerusalaamen attida asaanne Gibxe biittan de7eyisata maanaw giigonna daro iita balase teerada iita gaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ነገር ግን ከመበላሸቱ የተነሣ ሊበላ እንደ ማይቻለው እንደ መጥፎ በለስ’ ይላል እግዚአብሔር ፤ ‘የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስንና ባለሥልጣኖቹን እንዲሁም በኢየሩሳሌም የቀሩትንም ሆነ በግብፅ የሚኖሩትን፣ እንዲሁ አደርግባቸዋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስንና በዙሪያው ያሉትን አማካሪዎቹን፥ እንዲሁም ከኢየሩሳሌም ነዋሪዎች በዚህች ምድር የተረፉትንና ወደ ግብጽ የወረዱትን ሁሉ ግን ለምግብነት ደስ እንደማያሰኙና እጅግ እንደተበላሹት እንደእነዚያ የበለስ ፍሬዎች አደርጋቸዋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣነ ንሴዴቅያስ ንጉስ ይሁዳን ንኣሕሉቑን ነቶም ኣብዛ ሃገር እዚኣ ዝነብሩ ዘለዉ ተረፍ ኢየሩሳሌምን፥ ነቶም ኣብ ሃገር ግብፂ ዝነብሩን ግና፥ ከምቲ ሕማቕ ክብላዕ ዘይከኣል በለስ ገይረ ኸርእዮም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።