Jeremiah 24:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል። ከምዞም ጽቡቓት በለስ፡ ነቶም ካብ ይሁዳ ብምርኮ ዝተወስዱ፡ ንጽቡቖም ካብዛ ቦታ እዚኣ ናብ ምድሪ ከለዳውያን ዝለኣኽዎም፡ ከምኡ ከለልዮም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እንደዚህ እንደ መልካሙ በለስ፥ እንዲሁ ከዚህ ስፍራ ወደ ከለዳውያን ምድር የሰደድሁትን የይሁዳን ምርኮ ለበጎነት እመለከተዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንደዚህ እንደ መልካሙ በለስ፥ እንዲሁ ከዚህ ስፍራ ወደ ከለዳውያን ምድር የሰደድሁትን የይሁዳን ምርኮ ለበጐነት እመለከተዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እንደዚህ እንደ መልካሙ በለስ፥ እንዲሁ ከዚህ ስፍራ ወደ ከለዳውያን ምድር የላክሁትን የይሁዳን ምርኮ በበጐነት እመለከተዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ይሁዳ ቢታፐ ኦሞዱዋን ባብሎነ ቢታ የዴዳ አሳቱዋ፥ ሀ ሎኦ ባላስያ ቴራዳን ሎአ ጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Taani Yihudaa biittaappe omooduwaan Baabloone biittaa yeddeedda asatuwaa, ha lo"o balasiyaa teeraadan lo"a gaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Hayssa lo7o balaseza mala tani hayssafe Baabiloone biitta yeddida Yuhudappe di7ettidayssa lo7on qoppana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ሃይሳ ሎኦ ባላሴዛ ማላ ታኒ ሃይሳፌ ባቢሎኔ ቢታ ዬዲዳ ዩሁዳፔ ዲኤቲዳይሳ ሎኦን ቆፓና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ይሁዳ ቢታፈ ድኦን ባብሎነ ቢታ የድዳ አሳታ፥ ሀ ሎኦ ባላሰ ቴራዳ ሎኦ ጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees: “Yihuda biittafe di7on Babiloone biitta yeddida asata, ha lo77o balase teerada lo77o gaana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እንደዚህ እንደ መልካሙ በለስ፣ ከዚህ ስፍራ ወደ ባቢሎናውያን ምድር የሰደድሁትን የይሁዳ ምርኮ በመልካም አስበዋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እኔ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ወደ ባቢሎን የላክኋቸውን ሕዝብ እንደነዚህ ጥሩ የበለስ ፍሬዎች እንደ ሆኑ እቈጥራለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣምላኽ እስራኤል እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣብዝ ስፍራ እዙይ ናብ ምድሪ ባቢሎናውያን ንዝሰደድክዎ ምርኮ ይሁዳ፥ ከምቲ ፅቡቕ በለስ ብፅቡቕ ክምልከቶም እየ። |