Jeremiah 24:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እግዚኣብሄር፡ ኤርምያስ እንታይ ትርኢ ኣሎኻ፧ ኣነ ድማ፡ በለስ፤ እቲ ጽቡቕ በለስ፡ ኣዝዩ ጽቡቕ፤ እቶም ክብላዕ ዘይክእሉ ክፉኣት ኣዝዮም ክፉኣት ድማ ኣዝዮም ክፉኣት እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም፥ “ኤር​ም​ያስ ሆይ! የም​ታ​የው ምን​ድን ነው?” አለኝ። እኔም፥ “በለ​ስን አያ​ለሁ፤ እጅግ መል​ካም የሆነ መል​ካም በለስ፥ ከክ​ፋ​ቱም የተ​ነሣ ይበላ ዘንድ የማ​ይ​ቻል እጅግ ክፉ የሆነ ክፉ በለስ ነው” አልሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም። ኤርምያስ ሆይ፥ የምታየው ምንድር ነው? አለኝ። እኔም። በለስን አያለሁ፤ እጅግ መልካም የሆነ መልካም በለስ፥ ከክፋቱም የተነሣ ይበላ ዘንድ የማይቻል እጅግ ክፉ የሆነ ክፉ በለስ ነው አልሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም፦ “ኤርምያስ ሆይ! የምታየው ምንድነው?” አለኝ። እኔም፦ “በለስን አያለሁ፤ እጅግ መልካም የሆነ መልካም በለስ፥ ከክፋቱም የተነሣ ሊበላ የማይችል እጅግ ክፉ የሆነ ክፉ በለስ ነው” አልሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ታና፥ “ኤርማሳ፥ ሄዌ ኔን በእያዌ አዬ?” ያጊደ ኦቼዳ። ታን፥ “ባላስያ ቴራ በአይ። ሎኦ ቴራይ ሎይ ሎአ፤ ኢታ ቴራይ ቃይ ማናዉ ጊገና ሎይ ኢታ” ያጋደ ኦዳድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday taana, «Ermaasaa, hewe neeni be'iyaawe ayee?» yaagiide oochcheedda. Taani, «Balasiyaa teeraa be'ay. Lo"o teeray loytsi lo"a; iita teeray k'ay maanaw giigenna loytsi iita» yaagaade odaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY tana, «Ermaasa, hessi neni be7izay aazee?» giidi oychchides. Tanikka, «Balase teera be7ays; lo7o teeray keehippe lo7o; gido attiin iita teeray meetettontta mala moorettida keehi iita» gadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ታና፥ «ኤርማሳ፥ ሄሲ ኔኒ ቤኢዛይ ኣዜ?» ጊዲ ኦይቺዴስ። ታኒካ፥ «ባላሴ ቴራ ቤኣይስ፤ ሎኦ ቴራይ ኬሂፔ ሎኦ፤ ጊዶ ኣቲን ኢታ ቴራይ ሜቴቶንታ ማላ ሞሬቲዳ ኬሂ ኢታ» ጋዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ታኮ፥ “ኤርምያሳ፥ ነ በኤይ አይቤ?” ያግድ ኦይችስ። ታኒ፥ “ባላሰ በአይስ፤ ሎኦ ቴራይ ዳሮ ሎኦ፤ ኢታ ቴራይ ቃስ ማናዉ ጊጎና ዳሮ ኢታ” ያጋስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday taako, “Ermiyaasa, ne be7ey aybee?” yaagidi oychis. Taani, “Balase be7ayis; lo77o teeray daro lo77o; iita teeray qassi maanaw giigonna daro iita” yaagas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም ፣ “ኤርምያስ ሆይ፤ የምታየው ምንድን ነው?” አለኝ። እኔም፣ “በለስን አያለሁ፤ ጥሩ የሆነው እጅግ መልካም ነው፤ የተበላሸው ግን እጅግ መጥፎ በመሆኑ ሊበላ የማይችል ነው” አልሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም “ኤርምያስ ሆይ! ይህ የምታየው ምንድን ነው?” አለኝ። እኔም “እነሆ የበለስ ፍሬዎችን አያለሁ፤ ጥሩዎቹ ፍሬዎች እጅግ የተዋቡ ናቸው፤ መጥፎዎቹ ፍሬዎች ደግሞ ለምግብነት ደስ የማይሉና እጅግ የተበላሹ ናቸው” ስል መለስኩለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እግዚኣብሄር “ኤርሚያስ፥ እንታይ ትርኢ ኣለኻ?” በለኒ። ኣነ ድማ “በለስ እርኢ ኣለኹ፤ እቲ ፅቡቕ በለስ የመና ፅቡቕ እዩ፤ እቲ ኬርና ዝተበላሸወ ሕማቕ ግና፥ እምብዛ ሕማቕ ብምዃኑ ኽብላዕ ዘይከኣል እዩ በልኩ።”