Jeremiah 24:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ሓንቲ መሶብ ልክዕ ከምተን ቀዳሞት ዝበሰለ በለስ ኣዝየን ጽቡቓት በለስ ነበራ። እቲ ካልእ መሶብ ድማ ክብላዕ ዘይክእል ብዙሕ ዕሱብ በለስ ነበሮ፣ ክሳብ ክንድዚ ሕማቓት ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንደኛዪቱ ቅርጫት አስቀድሞ እንደ ደረሰ በለስ የሚመስል እጅግ መልካም በለስ ነበረባት፤ በሁለተኛዪቱም ቅርጫት ከክፋቱ የተነሣ ይበላ ዘንድ የማይቻል እጅግ ክፉ በለስ ነበረባት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንደኛይቱ ቅርጫት አስቀድሞ እንደ ደረሰ በለስ የሚመስል እጅግ መልካም በለስ ነበረባት፤ በሁለተኛይቱ ቅርጫት ከክፋቱ የተነሣ ይበላ ዘንድ የማይቻል እጅግ ክፉ በለስ ነበረባት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በአንደኛው ቅርጫት አስቀድሞ እንደ ደረሰ በለስ የሚመስል እጅግ መልካም በለስ ነበረበት፤ በሁለተኛውም ቅርጫት ከክፋቱ የተነሣ ሊበላ የማይችል እጅግ ክፉ በለስ ነበረበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት ኬሻን ኮይሮ ቴሬዳዋ ማላትያ ዳሮ ሎኦ ባላስያ ቴራይ ደኤ። ላኤን ኬሻን ቃይ ማናዉ ጊገና ዳሮፐ ኢታ ባላስያ ቴራይ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti keeshshan koyiro teereeddawaa malatiyaa daro lo"o balasiyaa teeray de'ee. Laa"entso keeshshan k'ay maanaw giigenna daroppe iita balasiyaa teeray de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Issi keeshezan shachche gakkida keehi lo7iza balase teera misatizay dees. Nam7anththo keeshezan meetettontta mala moorettida keehi iita balase teeray dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ኬሼዛን ሻቼ ጋኪዳ ኬሂ ሎኢዛ ባላሴ ቴራ ሚሳቲዛይ ዴስ። ናምኣን ኬሼዛን ሜቴቶንታ ማላ ሞሬቲዳ ኬሂ ኢታ ባላሴ ቴራይ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ ኬሽያን ኮይሮ ቴርዳ ዳንያ ሎኦ ባላሰይ ደኤስ፤ ሀንኮ ኬሽያን ቃስ ማናዉ ጊጎና ኢታ ባላሰይ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi keeshiyan koyro teerida daaniya lo77o balasey de7ees; hanko keeshiyan qassi maanaw giigonna iita balasey de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንዱ ቅርጫት፣ ቶሎ የደረሰ ፍሬ የሚመስል እጅግ መልካም በለስ ነበረበት፣ በሌላው ቅርጫት ግን ከመበላሸቱ የተነሣ ሊበላ የማይቻል እጅግ መጥፎ በለስ ነበረበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የመጀመሪያው ቅርጫት ከሌሎቹ በፊት ቀደም ብለው የበሰሉ መልካም የበለስ ፍሬዎችን የያዘ ነው፤ ሁለተኛው ቅርጫት ደግሞ ለመብል የማይሆኑ የተበላሹ በለሶችን የያዘ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ሓንቲ መሶብ፥ ፈለማ ዝበሰለ የመና ፅቡቕ በለስ ነበራ፤ እታ ኻልአይቲ መሶብ ድማ ኻብ ምብልሻው ዝተልዓለ ኽብላዕ ዘይከኣል የመና ሕማቕ በለስ ነበራ። |