Jeremiah 23:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ነፍሲ ወከፍ ንብጻዩ፡ ነፍሲ ወከፍ ንሓዉ ድማ፡ እግዚኣብሄር እንታይ መለሰ፧ ከምኡውን፦ እግዚኣብሄር እንታይ ተዛሪቡ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ዱም አንዱ ለባ​ል​ን​ጀ​ራው፥ አን​ዱም አንዱ ለወ​ን​ድሙ እን​ዲህ ይበል፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመ​ለ​ሰው ምን​ድን ነው? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርስ ምን ነገር ተና​ገረ?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንዱም አንዱ ለባልንጀራው፥ አንዱም አንዱ ለወንድሙ እንዲህ ይበል። እግዚአብሔር የመለሰው ምንድር ነው? እግዚአብሔርስ ምን ነገር ተናገረ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እያንዳንዱም ለባልንጀራው፥ እያንዳንዱም ለወንድሙ እንዲህ ይበልስ፦ ‘ጌታ የመለሰው ምንድነው? ጌታስ ምን ነገር ተናገረ?’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ አጊደ አሳይ፥ ‘መና ጎዳይ ዋጌዴ?’ ዎይ፥ ‘መና ጎዳይ ኦዴዳባይ አዬ?’ ያጊደ ባረ ላገቱዋነ ባረ ዳቦቱዋ ኦቻናዉ በሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa aggiide asay, ‹Med'inaa Goday waageedee?› woy, ‹Med'inaa Goday odeeddabay ayee?› yaagiide bare laggetuwaanne bare dabbotuwaa oochchanaw bessee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issoy issoy ba lagge woykko ba dabbo, ‹GODAY ay zaaro immidee?› woykko, ‹GODAY yootiday aazee?› giidi oychchanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሶይ ኢሶይ ባ ላጌ ዎይኮ ባ ዳቦ፥ ‹ጎዳይ ኣይ ዛሮ ኢሚዴ?› ዎይኮ፥ ‹ጎዳይ ዮቲዳይ ኣዜ?› ጊዲ ኦይቻናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ አግድ እሶይ እሶይ፥ ‘ጎዳይ ዎይግዴ? ዎይኮ ጎዳይ አይ ኦድዴ?’ ያግድ ባ ላገታነ ባ ዳቦታ ኦይቻናዉ በሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa aggidi issoy issoy, ‘Goday woygidee? woyko Goday ay odidee?’ yaagidi ba laggetanne ba dabbota oychanaw bessees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እያንዳንዱ ለባልንጀራው ወይም ለዘመዱ፣ ‘ እግዚአብሔር ምን መልስ ሰጠ?’ ወይም፣ ‘ እግዚአብሔር ምን ተናገረ?’ ማለት ይገባዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ፈንታ እያንዳንዱ ‘እግዚአብሔር የሰጠው መልስ ምንድን ነው? እግዚአብሔር የተናገረውስ ምንድን ነው?’ በማለት ወዳጆቹንና ዘመዶቹን መጠየቅ አለበት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ነፍሲ ወከፍ ንሓዉን ንዓርኩን እግዚኣብሄር እንታይ ኢሉ መለሰ? እግዚኣብሄር እንታይ ኢሉ ተዛረበ?’ ደኣ ይበል።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ወከፍ ንብጻዩ፡ ነፍሲ ወከፍ ንሓዉ፡ እግዚኣብሄር እንታይ ኢሉ እዩ ዝመለሰ እግዚኣብሄርሲ እንታይ እዩ እተዛረበ ደኣ በሉ።