Jeremiah 23:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ ኣንጻር እቶም መልሓሶም ዚዛረቡን ዚዛረቡን ነብያት ኣሎኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው፦ እርሱ የእግዚአብሔር ሸክም ነው በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው። እርሱ ይላል በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው፦ “እርሱ ይላል” በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳንካ፥ ባረንቱ እንጻርሳን ሃሳዪደ፥ መና ጎዳይ ያጌ ያግያ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ቦላ ደአይ ያጌ መና ጎዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadankka, barenttu ins's'arssan haasayiidde, Med'inaa Goday yaagee yaagiyaa timbbitiyaa odiyaawanttu bolla de'ay yaagee Med'inaa Goday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bantta doona cinccateththan, ‹GODAY hizgees› giza nabetara ta eqettays» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታ ዶና ጪንጫቴን፥ ‹ጎዳይ ሂዝጌስ› ጊዛ ናቤታራ ታ ኤቄታይስ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳካ፥ ባንታ ዎዛና ቆፋ ኦድሸ፥ ‘ጎዳይ ያጌስ’ ግያ ናበታካ ታኒ እፃይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessadaka, banta wozanaa qofaa odishe, ‘Goday yaagees’ giya nabetaka taani ixayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አፈጮሌነታቸውን በመጠቀም፣ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ የሚሉትን ነቢያት እቃወማለሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም ከራሳቸው አመንጭተው እየተናገሩ ‘ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው’ የሚሉትን ነቢያት እቃወማለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ነቶም መልሓሶም ኣልዒሎም ‘ከምዙይ ይብል’ ኢሎም ዝዛረቡ ነቢያት ክፃረሮም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ ነቶም ልሳኖም ኣልዒሎም፡ ይብል ኣሎ፡ ዚብሉ ነብያት እጥልቐሎም ኣሎኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |