Jeremiah 23:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ልቢ እቶም ሓሶት ዚንበዩ ነብያት ክሳዕ መዓስ እዩ ዚኸውን፧ እወ፡ ነብያት ተንኮል ናይ ገዛእ ርእሶም ልቦም እዮም፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ትን​ቢ​ትን በሐ​ሰት በሚ​ና​ገሩ፥ የል​ባ​ቸ​ው​ንም ሽን​ገላ በሚ​ና​ገሩ በነ​ቢ​ያት ልብ ይህ የሚ​ሆ​ነው እስከ መቼ ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ትንቢትን በሐሰት በሚናገሩ፥ የልባቸውንም ሽንገላ በሚናገሩ በነቢያት ልብ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ትንቢትን በሐሰት በሚናገሩ፥ የልባቸውንም ሽንገላ በሚናገሩ በነቢያት ልብ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ የዉ ባረ ዎዛና ጭሙዋ ትምቢትያ ኦድያ ዎርዶ ናበቱዋ ዎዛናን አዉደ ጋካናዉ ጋምአኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha yewuu bare wozana c'imuwaa timbbitiyaa odiyaa worddo nabetuwaa wozanaan awude gakkanaw gam"annee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha yo7oy bantta wozina baleththon wordo tinbite haasayza nabeta wozinan ayde gakkanaas gam7anee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ዮኦይ ባንታ ዎዚና ባሌን ዎርዶ ቲንቢቴ ሃሳይዛ ናቤታ ዎዚናን ኣይዴ ጋካናስ ጋምኣኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ናበት ባንታዉ መድ ከስድ ኦድያ ዎርዶ ትንብተይ ኤንታ ዎዛናን አዉደ ጋካናዉ ጋምአኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha nabeti bantaw medhidi kessidi odiya wordo tinbitey enta wozanan awude gakanaw gam7anee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ነገር፣ የገዛ ልባቸውን ሽንገላ በሚተነብዩ በሐሰተኞች ነቢያት ልብ ውስጥ የሚቈየው እስከ መቼ ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚያ ነቢያት ራሳቸው በአእምሮአቸው ውስጥ እንዲከሠት ባደረጉት የሐሰት ትንቢት ሕዝቤን የሚያስቱት እስከ መቼ ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዝ ነገር እዙይ ብናይ ባዕልቶም ጥበራ ኣብ ዝንበዩ ሓሰውቲ ነቢያት ልቢ ኽሳዕ መኣዝ እዩ ዝፀንሕ?
Amharic Tigrinya 2011 እዝስ ኣብ ልቢ እቶም ሓሶት ዚንበዩ ነብያት፡ ነብያት ጥበራ ልቦም፡ ክሳዕ መኣዝ ኪጸንሕ እዩ