Jeremiah 23:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ብዛዕባ እቶም ንህዝበይ ዚጓስዩ ጓሶት ከምዚ ይብል። ንኣባጊዐይ ፋሕ ኣቢልካዮም ኣባሪርካየን ኣይበጻሕካየንን፤ እንሆ፡ ክፉእ ግብርታትኩም ክቐርበኩም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል፥ “በጎችን በትናችኋል፤ አባርራችኋቸውማል፥ አልጐበኛችኋቸውምም፤ እነሆ! እንደ ሥራችሁ ክፋት እጐበኛችኋለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል። በጎቼን በትናችኋል አባርራችኋቸውማል አልጐበኛችኋቸውምም፤ እነሆ፥ የሥራችሁን ክፋት እጐበኝባችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ ጌታ ሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል፦ “እናንተ በጎቼን በትናችኋል አባርራችኋቸዋልም አልጐበኛችኋቸውምም፤ እነሆ፥ ስለ ክፉ ሥራችሁ እጐበኛችኋለሁ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ባረ አሳ ሄምያ ሄንንቻቱዋባ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ታ ዶርሳቱዋ ላሊደ፥ ዎራ የደርሴድታ። ህንተ ኡንቱንታ ጾሞስቤና ድራዉ፥ ታን ህንተ ኦዳ ኢታተዉ ኡባዉ ህንተና ሙሩዋን ጾሞሳና ያጌ መና ጎዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay bare asaa heemmiyaa hentsanchchatuwaabaa hawaadan yaagee; «Hintte ta dorssatuwaa laaliide, wora yedersseeddita. Hintte unttuntta s'omoosibeenna diraw, taani hintte ootseedda iitatetsaw ubbaw hinttena muruwaan s'omoosana yaagee Med'inaa Goday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Isra7eele Xoossay ba asaa heemmiza heenththanchchatas, «Intte ta dorsata laallidi wora yeddida gishshassinne intte istta lo7eththi xeellontta aggida gishshas intte iitateththaas bessiza qixaate ta immana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ባ ኣሳ ሄሚዛ ሄንንቻታስ፥ «ኢንቴ ታ ዶርሳታ ላሊዲ ዎራ ዬዲዳ ጊሻሲኔ ኢንቴ ኢስታ ሎኤ ጼሎንታ ኣጊዳ ጊሻስ ኢንቴ ኢታቴስ ቤሲዛ ቂጻቴ ታ ኢማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ባ አሳ ሄምያ ሄንንቾታ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ህንተ ታ ዶርሳታ ላልዳ ግሾ፥ ጎድዳ ግሾ፥ ናግቦና ግሾነ ህንተ ኦዳ ህንተ ኢታ ኦሱዋ ግሾ ታ ህንተና ሴራና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, Isra7eele Xoossay, ba asaa heemmiya henthanchota haysada yaagees: “Hinte ta dorsata laallida gisho, gooddida gisho, naagiboonna gishonne hinte oothida hinte iita oosuwa gisho ta hintena seerana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል፤ “መንጋዬን ስለ በተናችሁ፣ ስላባረራችሁና ተገቢውን ጥንቃቄ ስላላደረጋችሁላቸው፣ ለክፋታችሁ ተገቢውን ቅጣት አመጣባችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሕዝቡ ጠባቂዎች መሆን ስለሚገባቸው መሪዎች እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤን እንደሚገባ አልጠበቃችሁም፤ ይልቁንም አሳዳችሁ በተናችሁ፤ ስለዚህ ስለ ፈጸማችሁት ክፋት ሁሉ እቀጣችኋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ብዛዕባ እቶም ንህዝቡ ዝሕልዉ ጓሶት ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንስኻትኩም ንመጓሰይ በተንኩምወን ኣባረርኩምወን፤ ጥንቃቐውን ኣይገበርኩምለንን። እንሆ፥ ንኽፍኣትኩም ግቡእ ቅፅዓት ከምፅአልኩም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ብዛዕባ እቶም ንህዝበይ ዚጓስዩ ጓሶትሲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነባጊዔይ ዝዘሮኽምወንንን ዘባረርኩምወንን ግደን ዘይገበርኩምን ንስኻትኩም ኢኹም። እንሆ፡ ብሰሪ እከይ ተግባርኩም ከኣ ክቐጽዓኩም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |