Jeremiah 23:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ ንቓላት እቶም ዚንበዩኹም ነብያት ኣይትስምዑ። ከንቱ ይገብሩኻ፤ ካብ ኣፍ እግዚኣብሄር ዘይኰነስ ካብ ልቦም ራእይ ይዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኀያል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ትን​ቢት የሚ​ና​ገ​ሩ​ላ​ች​ሁን የነ​ቢ​ያ​ትን ቃል አት​ስሙ፤ ከን​ቱ​ነ​ትን ያስ​ተ​ም​ሩ​አ​ች​ኋል፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አፍ ሳይ​ሆን ከገዛ ልባ​ቸው የወ​ጣ​ውን ራእይ ይና​ገ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትሰሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃላት አትስሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከጌታ አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ኦድያባ ስሶፕተ። ኡንቱንቱ ሀነናባ፥ ሀናና ጊደ፥ ዎርዱዋ ኦዲኖ። መና ጎዳይ ባረ ዶናፐ ኦድና ግደናን፥ ኡንቱንቱ ባረፐ ቆፕ አኪደ፥ ሳፃ ኦዲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Timbbitiyaa odiyaawanttu odiyaabaa sisoppite. Unttunttu hanennabaa, hanana giide, wordduwaa odiino. Med'inaa Goday bare doonaappe odina gidennaan, unttunttu bareppe k'oppi akkiide, sas'aa odiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Hayti nabeti tinbite inttes yootizayssa siyopite; istti inttena wordo hidotan kunththeettes; istti GODAAPPE gidontta baappe medhdhi ekki yooteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ሃይቲ ናቤቲ ቲንቢቴ ኢንቴስ ዮቲዛይሳ ሲዮፒቴ፤ ኢስቲ ኢንቴና ዎርዶ ሂዶታን ኩንቴስ፤ ኢስቲ ጎዳፔ ጊዶንታ ባፔ ሜ ኤኪ ዮቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ናበት ኦድያባ ስኦፕተ፤ ኤንቲ ሀኖና ኡፋይሳን ኩንሶና። ጎዳይ ኦዶናሽን ኤንቲ ባንታፈ መ ከስድ ቆንጨ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nabeti odiyaba si7opite; enti hanonna ufaysan kunthoosona. Goday odonnashin enti bantafe medhi kessidi qoncethi odoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነዚህ ነቢያት የሚተነብዩላችሁን አትስሙ፤ በባዶ ተስፋ ይሞሏችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ የወጣ ሳይሆን፣ ከገዛ ልባቸው የሆነውን ራእይ ይናገራሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለኢየሩሳሌም ሕዝብ እንዲህ ይላል፦ “ነቢያቱ የሚሉትን አትስሙ፤ እነርሱ በሐሰተኛ ተስፋ ይሞሉአችኋል፤ የሚነግሩአችሁም በሐሳባቸው ያለሙትን እንጂ እኔ የምነግራቸውን ቃል አይደለም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እዞም ነቢያት እዚኣቶም ዝንበዩልኩም ኣይትስምዑ፤ ከንቱነት ይምህሩኹም፤ ካብ ኣፍ እግዚኣብሄር ዝወፀ ዘይኮነስ፥ ካብ ልቦም ዝኾነ ራእይ እዮም ዝናገሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እቶም ዚንበዩልኩም ዘለዉ ነብያትሲ ኸንቱነት እዮም ዚምህሩኹም ዘለዉ፡ ራእይ ልቦም እምበር፡ እቲ ኻብ ኣፍ እግዚኣብሄር ዝወጸ ኣይኰነን ዚነግሩኹም ዘለዉ እሞ፡ ቃላቶም ኣይትስምዑ።