Jeremiah 23:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም ኣባጊዕ መጓሰይ ዘጥፍኡን ፋሕ ዝብሉን ጓሶት ወይለኦም! ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው! ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታ ሄን ጋደን ደእያ ዶርሳቱዋ ባይዝያነ ላልያ ሄንንቻቶ አየ አና!” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ta hentsaa gaden de'iyaa dorssatuwaa bayzziyaanne laaliyaa hentsanchchatoo aayye ana!» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Ta heenththasohon diza ta dorsata dhayssizaytassinne laalliza heenththanchchatas aayye ana!» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ታ ሄንሶሆን ዲዛ ታ ዶርሳታ ይሲዛይታሲኔ ላሊዛ ሄንንቻታስ ኣዬ ኣና!» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታ ሄን በሳን ደእያ ዶርሳታ ይስያነ ላልያ ሄንንቾታ አየ!” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ta hentha bessan de7iya dorsata dhaysiyanne laaliya henthanchota ayye!” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በማሰማሪያ ቦታዬ ያሉትን በጎቼን ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የእግዚአብሔር መንጋ የሆነውን ሕዝብ ለሚበትኑና ለሚያጠፉ መሪዎች ወዮላቸው!” ይላል እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነተን መጓሰይ ዝኾና፥ “ኣባጊዕ ንዝብትኑን ንዘጥፍኡን ጓሶት ወይለኦም!” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ነባጊዕ መጓሰይ ዜጥፍኡን ዚዘርውን ጓሶት ወይለኦም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |