Jeremiah 22:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዙሓት ኣህዛብ ድማ በዛ ኸተማ እዚኣ ኺሓልፉ እዮም፣ ነፍሲ ወከፎም ድማ ንብጻዩ፡ ስለምንታይ እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ዓባይ ኸተማ እዚ ዝገበረላ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ብዙ አሕዛብም በዚች ከተማ ላይ ያልፋሉ፤ ሁሉም ባልንጀሮቻቸውን፦ እግዚአብሔር በዚች ታላቅ ከተማ ለምን እንዲህ አደረገ? ይላሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ብዙ አሕዛብም በዚህች ከተማ አጠገብ ያልፋሉ፥ ሁሉም ባልንጀሮቻቸውን። እግዚአብሔር በዚህች ታላቅ ከተማ ለምን እንዲህ አደርገ? ይላሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ብዙ አሕዛብም በዚህች ከተማ አጠገብ ያልፋሉ፥ ሁሉም ባልንጀሮቻቸውን፦ ጌታ በዚህች ታላቅ ከተማ ለምን እንዲህ አደርገ?” ይላሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ጮራ ካዉተፐ አሳይ ሄ ካታማ ላንቂያና አና። እቱ እቱዋ፥ ‘መና ጎዳይ አያዉ ሀ ዎልቃማ ካታማ ሀዋዳን ኦዴ?’ ያጊደ ኦቻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «C'ora kawutetsaappe Asay he katamaa lank'k'iyaana aad'd'ana. Ittuu ittuwaa, ‹Med'inaa Goday ayaw ha wolk'k'aama katamaa hawaadan ootseedee?› yaagiide oochchana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Dumma dumma kawoteththafe yida asay ha katamayra aadhdhi bishe, ‹GODAY hanno gita katamayo ays hayssaththo ooththidee?› giidi ba garsan haasayettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ዱማ ዱማ ካዎቴፌ ዪዳ ኣሳይ ሃ ካታማይራ ኣ ቢሼ፥ ‹ጎዳይ ሃኖ ጊታ ካታማዮ ኣይስ ሃይሳ ኦዴ?› ጊዲ ባ ጋርሳን ሃሳዬታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ዱማ ዱማ ካዎተታፐ አሳይ ሄ ካታማ ማታራ አሸ፥ ‘ጎዳይ አይስ ሀ ግታ ካታማ ሀይሳዳ ኦዴ?’ ያግድ እሶይ እሱዋ ኦይቻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Dumma dumma kawotethatape asay he katamaa matara aadhishe, ‘Goday ayis ha gita katamaa haysada oothidee?’ yaagidi issoy issuwa oychana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ከተለያየ አገር የመጡ ሕዝቦች በዚህች ከተማ በኩል ሲያልፉ፣ ‘ እግዚአብሔር በዚህች ታላቅ ከተማ ላይ ለምን እንዲህ አደረገ?’ እያሉ እርስ በርስ ይነጋገራሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ከዚያን በኋላ በዚያ በኩል የሚያልፉ ብዙ የውጪ አገር ሰዎች ‘በዚህች በታላቅ ከተማ ላይ እግዚአብሔር ይህን ጥፋት ያመጣው ለምን ይሆን?’ በማለት እርስ በርሳቸው ይጠያየቃሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ህዝቢ ብዙሓት ሃገራት በዛ ኸተማ እዚኣ እንትሓልፉ፥ ንስንሳቶም ስለ ምንታይ ኮን እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ዓባይ ከተማ ኸምዙይ ዝገበራ ኽበሃሃሉ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዙሓት ህዝብታት በዛ ኸተማ እዚኣ ኺሐልፉ፡ ንሓድሕዶም ከኣ፡ ስለምንታይ ኰን እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ዓባይ ከተማ እዚኣ ኸምዚ ዝገበራ ኪባሃሀሉ እዮም። |