Jeremiah 22:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብሓቂ እዚ ነገር እዚ እንተ ገበርኩም፡ ኣብ ዝፋን ዳዊት ተቐሚጦም ኣብ ሰረገላታትን ኣብ ኣፍራስን ዚጋልቡን ነገስታት፡ ንሱን ገላዉኡን ህዝቡን ብደገ እዛ ቤት እዚኣ ኪኣትዉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህንም ነገር ብታደርጉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡ ነገሥታት በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ ተቀምጠው፥ በዚህ ቤት በሮች ይገባሉ፤ እነርሱም፥ አገልጋዮቻቸውም፥ ሕዝቡም እንዲሁ ይገባሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህንንም ነገር ብታደርጉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡ ነገሥታት፥ በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ ተቀምጠው፥ በዚህ ቤት በሮች ይገባሉ፤ እርሱም ባሪያዎቹም ሕዝቡም እንዲሁ ይገባሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህንንም ነገር በጥንቃቄ ብታደርጉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡ ነገሥታት፥ በሰረገሎችና በፈረሶች ላይ ተቀምጠው፥ በዚህ ቤት በሮች ይገባሉ፤ እርሱም ባርያዎቹም ሕዝቡም እንዲሁ ይገባሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ታን ጌዳዋዳን ቱሙ አዛዘቶፐ፥ ዳዊታ ካዉተ አራታን ኡትያ ካተቱ ፓራነ ፓራ ጋርያ ቶጊደ፥ ባረንቱ ኦሳንቻቱዋናነ ባረንቱ አሳና ሀ ካትያ ጎልያ ፐንገቱዋና ገላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte taani geeddawaadan tumu azazettooppe, Daawita kawutetsaa araatan uttiyaa kaatetuu paraanne paraa gaariyaa toggiide, barenttu oosanchchatuwaananne barenttu asaana ha kaatiyaa golliyaa penggetuwaanna gelana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayta azazota intte lo7eththi naagikko Dawite kawoteththa araata bolla uttiza kawoti ba shuumetaranne ba dere asaara para-gaarenne para toggidi hayssa kawoteththa keeththa pengera gelananne kezana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታ ኣዛዞታ ኢንቴ ሎኤ ናጊኮ ዳዊቴ ካዎቴ ኣራታ ቦላ ኡቲዛ ካዎቲ ባ ሹሜታራኔ ባ ዴሬ ኣሳራ ፓራ-ጋሬኔ ፓራ ቶጊዲ ሃይሳ ካዎቴ ኬ ፔንጌራ ጌላናኔ ኬዛና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ኪታታ ህንተ ናግኮ፥ ዳዊታ አራታን ኡትያ ካዎት ፓራነ ፓራ ጋረ ቶግድ፥ ባንታ ሞርናታራነ ባንታ አሳራ ሀ ካዎ ጋ ፐንግያራ ገላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha kiitata hinte naagiko, Dawita araatan uttiya kawoti paranne para gaare toggidi, banta moorinnataranne banta asaara ha kawo gadho pengiyara gelana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህን ትእዛዞች በሚገባ ብትጠብቁ፣ በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታት፣ ከመኳንንታቸውና ከሕዝባቸው ጋር በሠረገሎችና በፈረሶች ተቀምጠው በዚህ ቤተ መንግሥት በሮች ይገባሉ፤ ይወጣሉም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልክ እኔ እንዳዘዝኳቸው ብታደርጉ፥ የዳዊት ዘሮች ከዙፋናቸው አይወርዱም፤ እንደ ወትሮው ሁሉ ከመኳንንቱና ከሕዝቡ ጋር በሠረገሎችና በፈረሶች ላይ በመቀመጥ በዚህ ቤተ መንግሥት የቅጽር በሮች መግባት ትችላላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነዝ ቃል እዙይ ብሓቂ እንተ ፈፂምኩምዎ፥ ኣብ ዙፋን ዳዊት ዝቕመጡ ነገስታት ምስ ባሮቶምን ህዝቦምን፥ ኣብ ሰረገላታትን ኣፍራስን ተቐሚጦም፥ ብበርታት እዛ ቤት እዚኣ ኽኣትዉ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነዛ ቓል እዚኣ ብሓቂ እንተ ገበርክምዋ፡ ሽዑ እቶም ኣብ ዝፋን ዳዊት ተቐሚጦም ዘለው ነገስታት፡ ንሱን ግዙኣቱን ህዝቡን፡ ኣብ ሰረገላታትን ኣፍራስን ተቐሚጦም ብደጌታት እዛ ቤት እዚኣ ኺኣትዉ እዮም። |