Jeremiah 22:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፦ ነዚ ውላድ ዘይብሉ፡ ብዕድመኡ ዘይሰስን ሰብ፡ ጽሓፎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “በዘመኑ አይከናወንምና፥ ከዘሩም በዳዊት ዙፋን የሚቀመጥ አይነሣምና፥ እንግዲህ ወዲህም ለይሁዳ ገዢ አይሾምምና ይህን ሰው እንደ ሞተ ቍጠሪው” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከዚህ ሰው ዘር የሚከናወን በዳዊትም ዙፋን ላይ የሚቀመት በይሁዳም የሚነግሥ እንግዲህ አይገኝምና። መካን በዘመኑም የማይከናወንለት ሰው ብላችሁ ጻፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ “ከዚህ ሰው ዘር የሚከናወንለት የለም፥ በዳዊትም ዙፋን ላይ የሚቀመጥ በይሁዳም የሚነግሥ ከእንግዲህ ወዲህ አይገኝምና፦ መካን በዘመኑም የማይከናወንለት ሰው ብላችሁ ጻፉ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀ ብታንያ፥ ‘ናአይ ባይና አሳ፥ ባረ ላይ ኡባን ደኡ እንጀተና አሳ’ ጋደ ጻፋ። አያዉ ጎፐ፥ አ ዘረፐ እቶነ እንጀተና፤ ዳዊታ ካዉተ አራታን ኡትያዌ ዎይ ይሁዳን ካተትያዌ ኡንቱንቱፐ እቱነ ደኤና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ha bitaniyaa, ‹Na'ay bayinna asaa, bare laytsaa ubbaan de'uu injjetenna asaa› gaade s'aafa. Ayaw gooppe, Aa zeretsaappe ittoonne injjetenna; Daawita kawutetsaa araatan uttiyaawe woy Yihudaan kaatetiyaawe unttunttuppe ittuunne de'enna» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Yuhuda ayssanaas asi baynda gishshas, Dawite araatan uttana issaadeyka ke7ontta gishshas, issi paxa asi kezontta gishshas izas de7o layththa ubbaan injjetontta dhonththa as giidi xaafte» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ዩሁዳ ኣይሳናስ ኣሲ ባይንዳ ጊሻስ፥ ዳዊቴ ኣራታን ኡታና ኢሳዴይካ ኬኦንታ ጊሻስ፥ ኢሲ ፓጻ ኣሲ ኬዞንታ ጊሻስ ኢዛስ ዴኦ ላይ ኡባን ኢንጄቶንታ ን ኣስ ጊዲ ጻፍቴ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እያ ኮቻፈ እሱዋስካ እንጀቶና ግሾነ ዳዊታ አራታን ኡትያ ዎይኮ ይሁዳን ካዎትያ አስ እሶይካ ባይና ግሾ፥ ሀ አድያ፥ ናእ ባይና አስ፥ ባ ላይ ኡባን ደኦይ እንጀቶና አስ” ጋዳ ፃፋ ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Iya kochaafe issuwasika injetonna gishonne Dawita araatan uttiya woyko Yihudan kawotiya asi issoyka bayna gisho, ha addiya, na7i bayna asi, ba laytha ubban de7oy injetonna asi” gada xaafa yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “አንድ እንኳ የረባ ዘር የማይወጣለት፣ አንድ እንኳ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጥ፣ ወይም በይሁዳ የሚገዛ የማይኖረው ነውና፤ በሕይወት ዘመኑ የማይከናወንለት፣ መካን ሰው ብላችሁ መዝግቡት።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ይህ ሰው ልጆቹን ሁሉ አጥቶ ኑሮው የማይሳካለት እንዲሆን ተፈርዶበታል፤ የዳዊትን ዙፋን ለመውረስ በይሁዳ የሚነግሡ ዘሮች አይተርፉለትም ብለሽ መዝግቢ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሓደ እኳ ኻብ ዘርኡ መቺዩዎ፥ ኣብ ዙፋን ዳዊት ዝቕመጥ፥ ኣብ ይሁዳ ኸዓ ዝነግስ የለንሞ፥ ብህይወት ዘመኑ ዘይሰምረሉ መኻን ሰብ፥ ኢልኩም ፀሓፉ፤ ይብል እግዚኣብሄር።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓደ እኳ ኻብ ዘርኡ ርህይዎ ኣብ ዝፋን ዳዊት ዚቕመጥ፡ ኣብ ይሁዳ ኸኣ ዚነግስ የልቦን እሞ፡ ነዚ ሰብኣይ እዚ ኸም መኻን፡ ብዕለቱ ኸም ዘይረሀዎ ሰብ ኢልኩም ጽሐፉ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |