Jeremiah 22:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ሰብኣይ እዚ ቄንያስ እተናዕቀ ስቡር ጣኦት ድዩ፧ ደስታ ዘይብሉ ኣቕሓ ድዩ? ስለምንታይ ንሱን ዘርኡን ተደርብዮም ናብ ዘይፈልጥዎ ምድሪ ይድርበዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢኮ​ን​ያን ተዋ​ረደ፤ ለም​ንም እን​ደ​ማ​ይ​ጠ​ቅም የሸ​ክላ ዕቃ ሆነ፤ እር​ሱ​ንና ዘሩን ወደ​ማ​ያ​ው​ቀው ሀገር ወር​ው​ረው ጥለ​ው​ታ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ ይህ ሰው ኢኮንያን የተናቀና የተሰበረ የሸክላ ዕቃ ነውን? ወይስ እርሱ ለአንዳች የማይረባ የሸክላ ዕቃ ነውን? እርሱና ዘሩስ በማያውቋት ምድር ስለ ምን ተጥለው ወደቁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በውኑ ይህ ሰው ኢኮንያን የተናቀና የተሰበረ የሸክላ ዕቃ ነውን? ወይስ እርሱ ማንም የማይፈልገው የሸክላ ዕቃ ነውን? እርሱና ዘሩስ በማያውቋት ምድር ስለምን ተወርውረው ተጣሉ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረዉ ሀ ብታኒ ዮኣኪን፥ ካዳነ መኤዳ ባረቴ? እ ኦንነ ኮየና ሚሼ? አያዉ እነ አ ናናቱ የደርሰቲደ፥ ባረንቱ ኤረና ቢታን ኦለቲደ አቴድኖ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barew ha bitanii Yo'aakiini, kad'eeddanne me"eedda baaretee? I ooninne koyenna miishshee? Ayaw inne Aa naanatuu yederssetiide, barenttu erenna biittan olettiide atteeddino?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssi Ikoniyaaney kadhettidi meqqida oto mala oonikka koyontta miishshe? Izinne iza nayti ays kare oletti attidoo? Istti ba erontta allaga biittan ays yegetti attidoo?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሲ ኢኮኒያኔይ ካቲዲ ሜቂዳ ኦቶ ማላ ኦኒካ ኮዮንታ ሚሼ? ኢዚኔ ኢዛ ናይቲ ኣይስ ካሬ ኦሌቲ ኣቲዶ? ኢስቲ ባ ኤሮንታ ኣላጋ ቢታን ኣይስ ዬጌቲ ኣቲዶ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ አደይ ዮአክን፥ ካትዳነ መቅዳ ፁጌ? እ፥ ኦንካ ኮዮና ሚሼ? እነ እያ ናይት አይስ ጎደትድ፥ ኤሮና ቢታን የገትድ አትዶና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha addey Yo7akini, kadhetidanne meqida xuggee? I, oonika koyonna miishee? Inne iya nayti ayis goodetidi, eronna biittan yegetidi attidonaa?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ኢኮንያን የተባለ ሰው፣ የተናቀና የተሰበረ ገንቦ፣ ማንም የማይፈልገው ዕቃ ነውን? እርሱና ልጆቹ ለምን ወደ ውጪ ተጣሉ? ወደማያውቁትስ ምድር ለምን ተወረወሩ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም እንዲህ አልኩ፦ “ንጉሥ ኢኮንያን ከተጣለ በኋላ ማንም እንደማይፈልገው ሰባራ ገንቦ መሆኑ ነውን? እርሱና ልጆቹ ተማርከው ወደማያውቁት አገር የተወሰዱት ለምንድን ነው?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ብሓቂዶ እዝ ሰብ እዙይ ኢኮንያን፥ ዝተንዓቐን ዝተሰበረን ሻኽላ እዩ? ዝኾነ ዘይድለ ኣቕሓዶ እዩ? ንምንታይ ደኣ ንሱን ደቁን ተደርበዩ? ናብ ዘይፈልጥዎ ምድሪኸ፥ ንምንታይ ተወርወሩ?” በልኩ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣርሲ እዚ ሰብኣይ፡ እዚ ኢኮንያዶ ንዑቕን ስቡርን ኣቕሓ እዩ ዘየብህግ ኣቕሓዶኸ እዩ ስለምንታይ ደኣ ንሱን ዘርኡን ተወንጨፉ፡ ናብ ዘይፈልጥዎ ሃገርስ ተደርበዩ