Jeremiah 22:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ ብህይወት ዘለኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ቆንያ ወዲ ዮያቂም ንጉስ ይሁዳ፡ ኣብ የማናይ ኢደይ ቀለቤት ምልክት እንተ ዚኸውን፡ ካብኡ ምሰሓብኩኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እኔ ሕያው ነኝ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን ሆይ፥ አንተን በሰወርሁበት ቀኝ እጄ እንዳለ ማሕተም ነበርህ፤ እንግዲህ ወዲህ ግን እንደማትኖር እኔ ሕያው ነኝ፤” ይላል እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔ ሕያው ነኝና የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን የቀኝ እጄ ማኅተም ቢሆን ኖሮ እንኳ፥ ከዚያ እነቅልህ ነበር፥ ይላል እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እኔ ሕያው ነኝና የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን የቀኝ እጄ የማኅተም ቀለበት ቢሆን ኖሮ እንኳ፥ ከዚያ አውልቄ እጥልህ ነበር፥ ይላል ጌታ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታ ደኡ ኤሮ! ኔን እዮአቄማ ናአይ፥ ይሁዳ ካቲ ዮኣኪን፥ ታ ኡሸቻ ኩሽያን ደእያ ታ አታምያ ምግዱዋ ግድንቶካ ታ ኔና ከሳ የጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ta de'uu ero! Neeni Iyo'ak'eema na'ay, Yihudaa Kaatii Yo'aakiini, ta ushechcha kushiyan de'iyaa ta attamiyaa migiduwaa gidinttokka ta neena kessa yeggana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, « ‹Tani ta de7on caaqqays› Yuhuda kawo Iyo7aaqeme naa Ikoniyaane neni taas ushachcha kushe qalabate maatame gididaakkoka ta nena kessa olana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ « ‹ታኒ ታ ዴኦን ጫቃይስ› ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣቄሜ ና ኢኮኒያኔ ኔኒ ታስ ኡሻቻ ኩሼ ቃላባቴ ማታሜ ጊዲዳኮካ ታ ኔና ኬሳ ኦላና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታ ደኦይ ኤሮ! ኔኒ እዮአቄማ ናአይ፥ ይሁዳ ካዎይ ዮአክን፥ ታ ኡሻቻ ኩሸን ደእያ ታ ማታሜ ዎያ ምግዶ ግድያኮካ ታ ነና ከሳ የጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday haysada yaagees: “Ta de7oy ero! Neeni Iyo7aqeema na7ay, Yihuda kawoy Yo7akini, ta ushacha kushen de7iya ta attamiya migiddo gidiyakoka ta nena kessa yeggana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በሕያውነቴ እምላለሁ”፤ ይላል እግዚአብሔር “የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን የቀኝ እጄ የቀለበት ማኅተም ብትሆን እንኳ ኖሮ፣ አውልቄ እጥልሃለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለኢዮአቄም ልጅ ለኢኮንያን እግዚአብሔር እንዲህ አለው፦ “እኔ ሕያው አምላክ አንተ በቀኝ እጄ እንደሚገኝ የማኅተም ቀለበት ብትሆን እንኳ አውልቄ እጥልሃለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣነ ህያው እየሞ፥ ኣታ ኢኮንያን ወዲ ኢዮኣቄም ንጉስ ይሁዳ፥ ማሕተም ቀለበት የማናይ ኢደይ እኳ እንተ እትኸውን፥ ኣውፂአ ኽድርብየካ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢኮንያስ፡ ወዲ ዮኣቂም ንጉስ ይሁዳ፡ ኣብ የማናይ ኢደይ ቀለቤት መሕተሚ እኳ እንተ ዀነ፡ ኣነ ህያው ከም ዝዀንኩ፡ ካብኡ ኸውጽኣካ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |