Jeremiah 22:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጋዊ ጉዳይ ድኻታትን ድኻታትን ኣዐረየ፤ ሽዑ ጽቡቕ ኰነ፥ ንዓይ ንምፍላጥዶ ኣይነበረን፧ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የድ​ሃ​ው​ንና የች​ግ​ረ​ኛ​ውን ፍርድ ይፈ​ርድ ነበር፤ በዚ​ያም ጊዜ መል​ካም ሆኖ ነበር። ይህ እኔን ማወቅ አይ​ደ​ለ​ምን? ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የድሀውንና የችግረኛውን ፍርድ ይፈርድ ነበር፥ በዚያም ጊዜ መልካም ሆኖ ነበር። ይህ እኔን ማወቅ አይደለምን? ይላል እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የድሀውንና የችግረተኛውን ፍርድ ይፈርድ ነበር፥ በዚያም ጊዜ መልካም ሆኖ ነበር። ይህ እኔን ማወቅ አይደለምን? ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ህዬሳቶነ መቶታንቻቶ ሱረ ፕርድያ ድራዉ፥ አዉ ኡባባይካ ሀኔዳ። መና ጎዳ ኤሬ ያግያዌ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I hiyyeesatoonne metootanchchatoo suure pirddiyaa diraw, aw ubbabaykka haneedda. Med'inaa Godaa eree yaagiyaawe hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi manqotassinne metotanchchatas pirda geellasibeenna; hessa gishshas ubbaa miishshika izas eeno gides; taas ero guussi hessa gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ማንቆታሲኔ ሜቶታንቻታስ ፒርዳ ጌላሲቤና፤ ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሚሺካ ኢዛስ ኤኖ ጊዴስ፤ ታስ ኤሮ ጉሲ ሄሳ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ማንቆታስነ መቶታንቾታስ ሱረ ፕርድያ ግሾ፥ ኡባባይ እያዉ እንጀትስ። ጎዳ ኤሬስ ጉሳይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I manqotasinne metootanchotas suure pirdiya gisho, ubbabay iyaw injetis. Godaa erees guussay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የድኾችንና የችግረኞችን ፍትሕ አላጓደለም፤ ስለዚህም ሁሉ መልካም ሆነለት። እኔን ማወቅ ማለት ይህ አይደለምን?” ይላል እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለድኾች በቅንነት ስለሚፈርድ፥ ሁሉ ነገር ይሳካለት ነበር፤ እግዚአብሔርን ማወቅ ይሉሃል ይህ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፅጉምን ንድኻን ፍትሒ የውፅአሎም ነበረ፤ ኵሉውን ሰናይ ኮነሉ፤ እዙይ ንኣይ ምፍላጥዶ ኣይኮነን? ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ሽጉርን ድኻን ፍትሒ ኣውጽኤ፡ ስለዚ ደሓን ኰነሉ። እዚ ነኣይ ምፍላጥዶ ኣይኰነን ይብል እግዚኣብሄር።