Jeremiah 21:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነዚ ህዝቢ እዚ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። እንሆ፡ መገዲ ህይወትን መገዲ ሞትን ከርእየኩም ኣሎኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዚህም ሕዝብ እንዲህ በል፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ በፊታችሁ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ አድርጌአለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዚህም ሕዝብ እንዲህ በል። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በፊታችሁ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ አድርጌአለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለዚህም ሕዝብ እንዲህ በል፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በፊታችሁ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ አኑሬአለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኤርማሳ፥ “ጉጃደካ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘በእተ፥ ታን ህንተ ስንን ደኡዋ ኦግያነ ሀይቁዋ ኦግያ ዎድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Ermaasa, «Gujjaadekka asaw hawaadan yaagaade oda; S'oossay hawaadan yaagee; ‹Be'ite, taani hintte sintsan de'uwaa ogiyaanne hayk'k'uwaa ogiyaa wotsaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ermaasa, «Gujjadakka hayssa deraas, ‹GODAY hekko tani intte sinththan de7o ogenne hayqo oge woththadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኤርማሳ፥ «ጉጃዳካ ሃይሳ ዴራስ፥ ‹ጎዳይ ሄኮ ታኒ ኢንቴ ሲንን ዴኦ ኦጌኔ ሃይቆ ኦጌ ዎዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኤርምያሳኮ፥ “ጉጃዳ አሳኮ ሀይሳዳ ያጋ፦ ታ ህንተ ስንን ደኦ ኦግያነ ሀይቆ ኦግያ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Ermiyaasako, “Gujada asaako haysada yaaga: ta hinte sinthan de7o ogiyanne hayqo ogiya wothas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በተጨማሪም ለዚህ ሕዝብ እንዲህ በል፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ በፊታችሁ አድርጌአለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ ብዬ እንድናገር አዘዘኝ፦ “እነሆ አድምጡ! እኔ እግዚአብሔር ወደ ሕይወት የሚወስደውንና ወደ ሞት የሚያደርሰውን መንገድ በፊታችሁ አኑሬአለሁ፤ ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ነዞም ህዝቢ እዚኣቶም፥ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ ኽትብሎም ኢኻ፦ “እንሆ፥ ኣብ ቅድሜኹም መንገዲ ህይወትን መንገዲ ሞትን አንብር ኣለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነዚ ህዝቢ እዚ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ክትብሎ ኢኻ፡ እንሆ፡ ኣብ ቅድሜኹም መገዲ ህይወትን መገዲ ሞትን ኤንብር ኣሎኹ። |