Jeremiah 21:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ተቐማጢ ጐልጐልን ከውሒ ጐልጐልን እንሆ፡ ኣንጻርካ ኣሎኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር። መን እዩ ዚጻረረና ዚብል፧ ወይስ ናብ መሕደሪና መን ይኣቱ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ በሜዳ ላይ ባለው ድን​ጋ​ያማ ሸለቆ የም​ት​ቀ​መጥ ሆይ! እኔ በአ​ንተ ላይ ነኝ፤ እና​ን​ተም፦ የሚ​ያ​ስ​ደ​ነ​ግ​ጠን ወይም ወደ መኖ​ሪ​ያ​ችን የሚ​ገባ ማን ነው? የም​ትሉ ሆይ! እኔ በእ​ና​ንተ ላይ ነኝ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ በሸለቆው ውስጥ በሜዳ ላይም ባለው አምባ የምትቀመጪ ሆይ፥ እኔ በአንቺ ላይ ነኝ፤ እናንተም። በእኛ ላይ የሚወርድ ወይም ወደ መኖሪያችን የሚገባ ማን ነው? የምትሉ ሆይ፥ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ በሸለቆው ውስጥ በሜዳ ላይም ባለው አምባ የምትቀመጪ ሆይ! እኔ በአንቺ ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ፤ እናንተም፦ ‘በእኛ ላይ የሚወርድ ወይም ወደ መኖሪያችን የሚገባ ማን ነው?’ የምትሉ ሆይ! እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔኖ፥ የሩሳላመ፥ ኔን ደምባን ደእያ ዛላዳን፥ ዛንጋራፐ ፑደ ቁ ጋደ ቤታሳ፤ ሽን ታን ኔናና ኦለታና። ኔን፥ ‘ኦንነ ታ ቦላ ጻለና ዎይ ታ ደኢያሳ ገለና’ ያጋሳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neenoo, Yerusaalame, neeni dembban de'iyaa zaallaadan, zanggaaraappe pude d'ok'k'u gaade beettaasa; shin taani neenanna olettana. Neeni, ‹Ooninne ta bolla s'alenna woy ta de'iyaasaa gelenna› yaagaasa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) ‹Hanne shoobbaafe pude baggara shuchchi dari dizason diza Yerusalaame! Tani ne bolla dendadis; nu bolla oonee dendanay? Nu keeth oonee xali gelanay?› gizaaree!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ‹ሃኔ ሾባፌ ፑዴ ባጋራ ሹቺ ዳሪ ዲዛሶን ዲዛ ዬሩሳላሜ! ታኒ ኔ ቦላ ዴንዳዲስ፤ ኑ ቦላ ኦኔ ዴንዳናይ? ኑ ኬ ኦኔ ጻሊ ጌላናይ?› ጊዛሬ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነኖ፥ የሩሳላመ፥ ደንባን ደእያ ዛላዳ፥ ዛንጋራፐ ቁ ጋዳ በንታሳ፤ ሽን ታ ነና ኦላና። ኔኒ፥ “ኦንካ ታ ቦላ ፃለና ዎይኮ ታ ደእያ በሳ ገለና” ያጋሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neno, Yerusalaame, denban de7iya zaallada, zangaarape dhoqu gada bentaasa; shin ta nena olana. Neeni, “Oonika ta bolla xaalenna woyko ta de7iya bessaa gelenna” yaagasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከሸለቆው በላይ፣ በድንጋያማው ዐምባ ላይ የምትኖሪ ሆይ፤ እኔ በአንቺ ላይ ወጥቻለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር ። “ማን በእኛ ላይ ይወጣል? ማንስ ወደ መኖሪያችን ደፍሮ ይገባል?” የምትሉ ሆይ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንቺም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በሜዳ ላይ እንደሚገኝ ቋጥኝ ከሸለቆዎች በላይ ከፍ ብለሽ ትታዪአለሽ፤ ነገር ግን እኔ እዋጋሻለሁ፤ አንቺ ግን ማንም የሚደፍርሽና ምሽጎችሽን ጥሶ የሚገባ ያለ አይመስልሽም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቲ ኣብ ለሰ፥ ኣብ ኰዅሒ ጐልጐል እትነብሪ ዘለኺ፥ እንሆ ኣነ ኣብ ልዕሌኺ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር፤ ንስኻትኩም ከዓ ‘መንዩ ሓደጋ ዘውድቐልና? መን እዩኸ ናብ ሰፈርና ዝኣቱ?’ እትብሉ ዘለኹም፥
Amharic Tigrinya 2011 ኣቲ ኣብ ለሰ ኣብ ከውሒ ጐልጐል እትነብሪ ዘሎኺ፡ እኔኹ፡ ናብ ርእስኺ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ንስኻትኩም ከኣ፡ መን እዩ ሓጋ ዚወድቀና መንከ እዩ ኣብ ሰፈርና ዚኣቱ እትብሉ ዘሎኹም፡