Jeremiah 21:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ቤት ንጉስ ይሁዳ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳ ንጉሥ ቤት ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳ ንጉሥ ቤት ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የይሁዳ ንጉሥ ቤት ሆይ! የጌታን ቃል ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ይሁዳ ካትያ ጎልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋ፤ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka Yihudaa kaatiyaa golliyaa asaw hawaadan yaaga; Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Qasseka Yuhuda kawo keeththa asaas, ‹GODAA qaala siyite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ቃሴካ ዩሁዳ ካዎ ኬ ኣሳስ፥ ‹ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሁዳ ካዋ ኬ አሳስ ሀይሳዳ ያጋ፦ ጎዳ ቃላ ስእተ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yihuda kawa keetha asaas haysada yaaga: Godaa qaala si7ite! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለይሁዳ ንጉሥ ቤትም እንዲህ በል፤ ‘ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዳዊት ዘሮች ለሆኑት ለይሁዳ ንጉሣዊ ቤተሰብ እንድነግራቸው እግዚአብሔር የሰጠኝ ቃል ይህ ነው፦ “እኔ እግዚአብሔር የምነግራችሁን አድምጡ፤ በየማለዳው ፍትሕ እንዳይጓደል አድርጉ፤ አንዱ ሌላውን በመቀማት ግፍ እንዳይሠራበት ጠብቁ፤ ይህን ባታደርጉ ግን ከምትሠሩት ክፋት የተነሣ ቊጣዬ እንደ እሳት ይነዳል፤ ሊያጠፋውም የሚችል አይኖርም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንቤት ንጉስ ይሁዳ ኸዓ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ በሎም፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንቤት ንጉስ ይሁዳ ኸኣ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ በሎም፡ |